ዜናአማራየእለቱ አበይት ዜና የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ። December 25, 2025 42 ባሕር ዳር: ሕዳር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው ቆይታ ልዩ ልዩ ሪፖርቶች ቀርበው ውይይት ይደረግባቸዋል። አዋጆች እና የተለያዩ አጀንዳዎችም ቀርበው የምክር ቤት አባላቱ ይወያያሉ። ዘጋቢ፦ አሚናዳብ አራጋው የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:በደሃና ወረዳ በደረሰ የመኪና አደጋ የ18 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡