መሠረተ ልማቶች እንዲገነቡ ሰላምን ማጽናት ተገቢ ነው።

ባሕርዳር፡መጋቢት 09/2018ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ወሎ ዞን ከላስታ ወረዳ እና ከላሊበላ ከተማ አሥተዳደር ልዩ ልዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር "ለሰላም ዘብ እንቆማለን የልማት አርበኛ እንኾናለን" በሚል መሪ መልዕክት ተወያይተዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎች የሰላም...

የኢድ አልፈጥር በዓል በስኬት እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት ማድረጉን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ...

  ባሕር ዳር፡ መጋቢት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢድ አልፈጥር በዓል በመላው የክልሉ አካባቢዎች ሃይማኖታዊ ይዘቱን ጠብቆ በፍቅር እና በሰላም እንዲከበር አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቁን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ...

ጨረቃ ዛሬ ከታየች የኢድ አልፈጥር በዓል ነገ ካልታየች ደግሞ ከነገ ወዲያ ይኾናል።

  አዲስ አበባ: መጋቢት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢድ አል ፈጥር በዓል ጨረቃ መጋቢት 9/2018 ዓ.ም ከታየች ነገ ሐሙስ መጋቢት 10/2018ዓ.ም፤ ካልታየች ደግሞ መጋቢት 11/2018 ዓ.ም እንደሚውል የፌዴራል የጠቅላይ ሸሪአ ፍርድ ቤት ገልጿል። መተዛዘን እና በችግሮች ሁሉ...

የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከ100 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ወገኖች ማዕድ አጋሩ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኢድ አልፈጥር በዓልን አስመልክቶ ከ100 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ወገኖች ማዕድ አጋርተዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የረመዳን ጾም ከተጀመረበት ጊዜ...

“ገቢ የችግር መውጫ መንገዳችን ነው” መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር)

  ባሕር ዳር: መጋቢት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ በገቢ አሠባሠብ እና በአሠራሮች ዙሪያ ከወልድያ ከተማ አሥተዳደር እና ከሰሜን ወሎ ዞን የወረዳ የሥራ ኀላፊዎች እና የገቢ ተቋማት ባለሙያዎች ጋር ውይይት አካሂዷል። የቢሮው ኀላፊ መንገሻ...