ከኢራን ጋር የሚደረጉ ንግግሮች በፍጥነት ሊጠናቀቁ መቃረባቸውን ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ገለጹ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢራን የሆርሙዝ ወሽመጥን ብትከፍትም ከአሜሪካ ጋር ስምምነት ላይ እስከምትደርስ ድረስ ወደ ወደቦቿ የሚደረጉ ጉዞዎች ላይ የተጣለው እግድ "በሙሉ ኃይል እና ተፈጻሚነት" እንደሚቀጥል ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስታውቀዋል።
ፕሬዝዳንቱ በትሩዝ የማኅበራዊ...
የሆርሙዝ ወሽመጥ ክፍት ሆነ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በእስራኤልና ሊባኖስ መካከል የተደረገውን የተኩስ አቁም ስምምነት ተከትሎ የሆርሙዝ ወሽመጥ ለሁሉም የንግድ መርከቦች ክፍት መሆኑን የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ አስታውቀዋል።
የወሽመጡ መከፈት ዓለም አቀፍ የንግድ እንቅስቃሴ ላይ...
“ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በትብብር መሥራት የለውጥ ሥራዎችን የበለጠ ለማጠናከር ሚናው የጎላ ነው” አቶ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው የተመራ ልዑክ በተመረጡ የአውሮፓ እና የኤዥያ ሀገራት የዳኝነት እና የፍትሕ ተቋማትን የሥራ ጉብኝት ሲያደርግ ቆይቷል።
የሥራ ጉብኝቱ ዋና ዓላማ በሀገር እና...
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን ያበለጸገችውን ዩራኒየም ለማስረከብ መስማማቷን ተናገሩ።
ባሕር ዳር ሚያዝያ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢራን ያበለጸገችው ዩራኒየም ከአሜሪካ ጋር ለምታደርገው የሰላም ድርድር አንዱ እና ዋነኛው አላስማማ ያለ ጉዳይ ነው።
ባለፈው ዓመት አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ ያደረጉትን ጦርነት ጨምሮ ከሰሞኑ የሚስተዋለውን የተራዘመ ግጭት...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከፖርቹጋል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር መከሩ።
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት "የፖርቹጋል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሆኑትን ፓውሎ ራንገልን አግኝቼ፤ የሁለትዮሽ ግንኙነታችንን እና ቀጣይ ትብብሮችን በምናጠናክርባቸው ቁልፍ መስኮች ዙሪያ መክረናል" ብለዋል።
#አሚኮ #ኢትዮጵያ
የአሚኮ ዲጂታል...








