በአሜሪካ እና ኢራን የሰላም ንግግር ላይ የዩራኒየም እና የሆርሙዝ ወሽመጥ ጉዳይ አለመግባባትን አባብሷል።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአሜሪካ እና ኢራን የሰላም ንግግር ይበልጥ ውስብስብ እየኾነ በመጣበት በአሁኑ ወቅት ኢራን የዩራኒየም ክምችቷን አሳልፋ እንደማትሰጥ አስታወቀች። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዋሽንግተን በኢራን የዩራኒየም ክምችት ላይ ሙሉ ቁጥጥር ማድረግ...

የኔቶ የሆርሙዝ ወሽመጥን ደኅንነት የማስጠበቅ ሐሳብ በፈረንሳይ ውድቅ ተደረገ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፈረንሳይ በሆርሙዝ ወሽመጥ የደህንነት ጥበቃ ላይ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) ተሳትፎ ሙሉ በሙሉ ውድቅ አድርጋለች። የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ፓስካል ኮንፋቭረክስ በስትራቴጂካዊው የውኃ ላይ...

የቻይናው መሪ ዢ ጂንፒንግ የፒዮንግያንግ ጉዞ እና የቤጂንግ ዲፕሎማሲያዊ ሚና።

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቻይናው መሪ ዢ ጂንፒንግ በዶናልድ ትራምፕ እና በኪም ጆንግ-ኡን መካከል ያለውን ግንኙነት ለማደስ በሚቀጥለው ሰኞ ወደ ሰሜን ኮሪያ ሊጓዙ እንደሚችሉ ቴሌግራፍ የዜና አውታር ዘገበ። ጉብኝቱ በትራምፕ እና በኪም መካከል...

ቻይና እና ሩስያ ለዓለም ሰላም በጋራ እንደሚሠሩ አስታወቁ።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና የቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ በቤጂንግ የሁለትዮሽ ውይይት እያካሄዱ ነው። መሪዎቹ በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት፣ በንግድ፣ በአሜሪካ፣ እስራኤል-ኢራን ጦርነት እና በዩክሬን ግጭት ዙሪያ እየመከሩ ነው። የዩክሬን...

“ከኢራን ጋር ስምምነት ለመፍጠር ጥሩ ዕድል አለ” ዶናልድ ትራምፕ

ባሕር ዳር: ግንቦት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ፣ እስራኤል እና ኢራን የተቀሰቀሰው ግጭት ዳፋ ከመካከለኛው ምሥራቅ አልፎ በርካታ ሀገራት ላይ አርፏል። አሜሪካ እና ኢራንም ጦርነቱን በማቆም የዓለምን የንግድ መስመር በዘላቂነት ለመክፈት የሰላም ስምምነት ላይ ለመድረስ...