ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከፖርቹጋል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር መከሩ።
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት "የፖርቹጋል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሆኑትን ፓውሎ ራንገልን አግኝቼ፤ የሁለትዮሽ ግንኙነታችንን እና ቀጣይ ትብብሮችን በምናጠናክርባቸው ቁልፍ መስኮች ዙሪያ መክረናል" ብለዋል።
#አሚኮ #ኢትዮጵያ
የአሚኮ ዲጂታል...
“ኢትዮጵያ ለመመለስ እየሠራች ያለችው ሕልውናዋን ነው” የፖለቲካ ተንታኝ
ባሕር ዳር: መጋቢት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ያዕቆብ ኀይለማርያም (ዶ.ር) አሰብ የማን ናት? በሚለው መጽሐፋቸው የባሕር በር ያላቸው ሀገራት ኢኮኖሚያቸውን በእጥፍ ለማሳደግ 24 ዓመታትን እንደሚወስድባቸው ጥናቶችን መሠረት አድርገው ጽፈዋል።
በአንጻሩ መውጫ እና መግቢያ የሌላቸው ሀገራት ደግሞ...
የ13 ነጥብ 1 ቢሊዮን ዶላር ታሪካዊ የኢንቨስትመንት ስምምነት ተፈርሟል።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መንግሥት በኢንቨስት ኢን ኢትዮጵያ 2026 ፎረም፤ ከቻይና፣ ፖላንድ፣ ህንድ፣ ሲንጋፖር እና ኬንያ ከመጡ አጋሮች ጋር የ13 ነጥብ 1 ቢሊዮን ዶላር ታሪካዊ የኢንቨስትመንት ስምምነት ተፈራርሟል።
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት...
ኢትዮጵያ በ11ኛው የአፍሪካ፣ ካርቢያን እና ፓስፊክ ሀገራት ድርጅት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ንቁ ተሳትፎ አድርጋለች።
ባሕር ዳር: መጋቢት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በተሳተፉበት 11ኛው የአፍሪካ፣ ካርቢያን እና ፓስፊክ ሀገራት ድርጅት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ ንቁ ተሳትፎ ማድረጓን በቤንሉክስ ሀገራት እና በአውሮፓ ኅብረት ተቋማት የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ...
የእቴጌ ጥሩወርቅ ወለባ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በዝርፊያ ከሀገር ዉጭ ተወስዶ የነበረውን የአጼ ቴዎድሮስ ባለቤት የእቴጌ ጥሩወርቅ ውቤ ወለባ (የፀጉር ጌጥ) ተረክባለች።
በርክክቡ መርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አበባው አያሌው...








