🔥 የኢትዮጵያን መፍረስ የሚመኙ ታሪካዊ ጠላቶችን ምኞት ያመከነው ታላቁ ጉባኤ!

  ኢትዮጵያውያን ውይይትን አስቀድመዋል፤ ለችግራቸው ዘላቂ መፍትሔ ሊያስቀምጡ🏢 በአዳራሽ ውስጥ ተሠባሥበዋል። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የኢትዮጵያ ሕዝቦች ድምጽ፤ የልዩነታቸው መፍቻ ቁልፍ፤ የሀገራቸውን መጻኢ ዕድል የሚወስኑበት፤ በጋራ መግባባት ላይ የተመሠረተ የፖለቲካ ሥርዓትን የሚገነቡበት፤ በራሳቸው ለራሳቸው የተዘጋጀ ታላቅ...

📢 የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ለበጀት ዓመቱ ከ12 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት አጸደቀ።🎉

  የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው ጉባኤ፣ ከክልሉ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የቀረበለትን የ2019 በጀት ዓመት የ12 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ረቂቅ በጀት በሙሉ ድምጽ አጽድቋል። ረቂቅ በጀቱን ለምክር ቤቱ ያቀረቡት የክልሉ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ...

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በጋራ መሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት...

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ጋር በፍርድ ቤቶች አገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻያ ላይ በትብብር ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ነው የተፈራረሙት። የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ሰፋፊ የለውጥ...

ኤርቪን ማሲንጋ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ያደረጉት ምልከታ እና የሁለትዮሽ ትብብሩን የማጠናከር ቁርጠኝነት

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ የሚመራ የልዑካን ቡድን በጎንደር ከተማ ቆይታው ጎንደር ዩኒቨርሲቲ እየሠራቸው ያሉ የመማር ማስተማር እና የሕክምና ሥራዎችን ተመልክቷል። የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አስራት አፀደወይን (ዶ.ር) እና ሌሎች የሥራ ኀላፊዎችም ለልዑክ ቡድኑ አቀባበል አድርገዋል። ልዑኩ...

ዘላቂ ሰላምን ለመገንባት በተሠራው ሥራ በርካታ የታጠቁ አካላት ወደ ሰላም እንዲመጡ ተደርጓል።

የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት 5ኛ ዙር 28ኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል። በጉባኤው በ2018 የተሠሩ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች በምክር ቤቱ አባላት ተገምግመዋል። የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ ፋጡማ ሞላ በ2018 በጀት ዓመት...