“ሀገራዊ ኀላፊነቴን ተወጥቻለሁ” አካል ጉዳተኛው መራጭ

ደብረ ታቦር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ታቦር ከተማ ልጅ ያዘሉ እናቶች፣ አካል ጉዳተኞች እና ነዋሪዎች ድምጽ እየሰጡ ነው። አቶ በለጠ ሞሳ አካል ጉዳተኛ ናቸው። አካል ጉዳተኛ መኾናቸው ግን በጠዋት ተነስተው ድምጽ ከመስጠት አላገዳቸውም። ያለማንም ጣልቃ...

የደሴ ከተማ ነዋሪዎች ድምጻቸውን እየሰጡ ነው።

ደሴ፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ ነዋሪዎች የድምጽ መስጫ ካርዳቸውን ይዘው ወደ ምርጫ ጣቢያዎች በማምራት ድምጽ በመሥጠት ላይ ናቸው። ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው! #አሚኮ_ዜና #7ኛው_ምርጫ_2018_ዓ.ም #ደሴ #አማራ_ክልል #ኢትዮጵያ የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/Amharamediacorporations ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

የትክል ድንጋይ ከተማ ነዋሪዎች ድምጻቸውን እየሰጡ ነው።

ጎንደር፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ላይ አርማጭሆ ወረዳ ትክል ድንጋይ ከተማ ምርጫው ከጠዋቱ 12፡00 ጀምሮ እየተካሄደ ነው። #አሚኮ_ዜና #7ኛው_ምርጫ_2018_ዓ.ም #ላይ_አርማጭሆ #አማራ_ክልል #ኢትዮጵያ በአዲስ ዓለማየሁ የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/Amharamediacorporations ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

በቡሬ ከተማ ነዋሪዎች ድምጻቸውን እየሰጡ ነው።

ፍኖተሰላም፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን በቡሬ ከተማ በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች መራጮች ድምፃቸውን እየሰጡ ነው። ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው! #አሚኮ_ዜና #7ኛው_ምርጫ_2018_ዓ.ም #ቡሬ #አማራ_ክልል #ኢትዮጵያ የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/Amharamediacorporations ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

አካል ጉዳታቸው ያልገደባቸው ቀዳሚ መራጭ በፍኖተ ሰላም

ፍኖተ ሰላም፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፍኖተ ሰላም ከተማ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዜጎች ድምጽ እየሰጡ ነው። አቅመ ደካሞች፣ አካል ጉዳተኞ እና ሌሎችም የኅብረተሰብ ክፍሎች በቀጠሯቸው ተገኝተው ድምጻቸውን ሰጥተዋል። ጸጋዬ አይናለም የከተማዋ ነዋሪ ናቸው። አካል ጉዳተኛነታቸው ሳይገድባቸው ከአሁን...