‎ዘላቂ ሰላምን በማረጋገጥ ሕዝቡን የልማቱ ተጠቃሚና ተሳታፊ የማድረግ ሥራ ይተገበራል።

‎በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲ እና የመንግስት ሥራዎች እቅድ አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ ነው። "አርቆ ማየት አልቆ መሥራት " በሚል መሪ ቃል በ2018 ዓ.ም የተከናወኑ ተግባራት በዝርዝር እየተገመገመ ይገኛል። መድረኩን የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዋና አስተዳዳሪ...

የሕዝቡን የልማት ጥያቄ ለመመለስ ሰፊ ጥረት ተደርጓል።

የደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር ''አርቆ ማዬት አልቆ መስራት'' በሚል መሪ መልዕክት የ2018 በጀት ዓመት የመንግሥት እና የፓርቲ ሥራዎች እቅድ አፈጻጸም እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ እየተካሄደ ነው። የደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት...

‎በተያዘዉ በጀት ዓመት የዞኑን ማኅበረሰብ ቀጥተኛ ተጠቃሚ የሚያደርጉ የልማት ሥራዎች ላይ ትኩረት ይደረጋል።

‎ ‎በሰሜን ሸዋ ዞን የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲና የመንግስት ሥራዎች ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ በደብረብርሃን ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። ‎ ‎​በመድረኩ ላይ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ መካሻ ዓለማየሁ ዞኑ በ2018 በጀት አመት የሥራ...

የ2019 ዓ.ም የሬሜዲያል መርሐ ግብር የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ።

ትምህርት ሚኒስቴር ለ2019 ዓ.ም የሬሜዲያል መርሐ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችላቸውን የመቁረጫ ነጥብ ይፋ አድርጓል። የተማሪዎች ውጤት፣ የዩኒቨርሲቲዎች የቅበላ አቅም እና የሀገራዊ የትምህርት ፍትሐዊነት መርህን መሰረት በማድረግ የመቁረጫ ነጥቡ መወሰኑን ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ገልጿል። #አሚኮ...

ድርቅን የሚቋቋሙ ስድስት አዳዲስ የሰብል ዝርያዎች ተለቀቁ።

የአማራ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በማፍለቅ፣ በማላማድ እና በማባዛት የአርሶ አደሮችን ምርታማነት ለማሳደግ እና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እየሠራ ይገኛል። ኢንስቲትዩቱ በ2018 በጀት ዓመት ሰባት የሰብል ዝርያዎችን ለመልቀቅ ታቅዶ ስድስት ዝርያዎች ወደ አርሶ አደሮች...