የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በ43 ፍርድ ቤቶች የዲጂታላይዜሽን አሠራርን ተግባራዊ እያደረገ ነው።
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በ2018 በጀት ዓመት የፍርድ ቤቶች የዕቅድ አፈጻጸም እና በ2019 በጀት ዓመት ተግባራት ዙሪያ ከሚመለከታቸው የዘርፉ መሪዎች ጋር እየመከረ ነው።
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው ባለፉት ሦስት ዓመታት...
ዲጂታል ቴክኖሎጂ የሀገሪቱ የመረጃ ሉዓላዊነት መገንቢያ ድልድይ ነው።
"5ኛው የሳይበር ታለንት ሰመር ካምፕ ቻሌንጅ" መርሐግብር በኢንፎርሜሽን መረብ ደኀንነት አሥተዳደር አዘጋጅነት በአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተጀምሯል።
የኢንሳ ዋና ዳይሬክተር ትዕግሥት ሃሚድ የሳይበር ቴክኖሎጂ ዕድገት ለኢትዮጵያ የሳይበር ደኅንነት እና የዲጂታል ቴክኖሎጂ ስኬት መሠረታዊ...
ግብርና ሚኒስቴር በ26 ሚሊዮን ብር ወጭ በመርዓዊ ከተማ የዘመናዊ ትምህርት ቤት ግንባታ ጀመረ።
የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ጎጃም ዞን መርዓዊ ከተማ ተገኝተው ዘመናዊ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት ግንባታውን አስጀምረዋል።
ትምህርት ቤቱ ከ26 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ በጀት በግብርና ሚኒስቴር የሚገነባ መኾኑ ተገልጿል።
በተያዘው በጀት ዓመት በመርዓዊ...
የአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች ተስፋ ሰጭ እርምጃዎች
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በ2018 በጀት ዓመት የፍርድ ቤቶችን የዕቅድ አፈጻጸም እና በ2019 በጀት ዓመት ተግባራት ዙሪያ ከሚመለከታቸው የዘርፉ መሪዎች ጋር እየመከረ ነው።
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው በበጀት ዓመቱ በፍርድ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ስለ ወዳጅነት ፓርክ ካስተላለፉ መልዐክት፦
“በአዲስ አበባ መሐል የሚገኘው የወዳጅነት ፓርክ ባለፉት ስምንት ዓመታት በመደመር መንግሥት ከተገነቡት የመጀመሪያዎቹ ዘርፈ-ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው የሕዝብ መገልገያ ቦታዎች አንዱ ነው።
ይህ ፓርክ ባለፉት አራት ዓመታት ብቻ ወደ አንድ ቢሊዮን ብር ገደማ ገቢ ያስገኘ ሲሆን፣...








