“የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ጸጋን የመለየት፣ የማልማትና ወደ ሀብት የመቀየር ማሳያ እና የወሎ የብልጽግና ተስፋ...

ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የሎጎ ሐይቅ ሪዞርትን ሥራ አስጀምረዋል። ይህንን አስመልክተውም በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ የሚከተለውን መልእክት አስተላልፈዋል፦ የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ጸጋን የመለየት፣ የማልማትና ወደ ሀብት የመቀየር ማሳያ እና...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የአሰላ ንፋስ ኃይል ማመንጫን መረቁ።

ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የአሰላ ንፋስ ኃይል ማመንጫን ጣቢያን መርቀው ከፍተዋል። ይህንን በተመለከተም የሚመለከተውን መልእክት አስተላልፈዋል፦ ቀጣዩ የብርሃን ተስፋ! ‎ ‎በንፋስ ኃይል አማካኝነት ጨለማን ለመግፈፍ፣ ዐቅምን በለየ የቅድመ ጥናት እና...

“ሀገርን የማሻገር ሥራችን ተጠናክሮ ይቀጥላል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ

  ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒሰትር ተመስገን ጥሩነህ እና ሌሎችም ከፍተኛ መሪዎች በደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ አሎማ ክላስተር በበጋ መስኖ የለማውን የደረሰ የስንዴ ማሳ ተመልክተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባጋሩት መልእክት የበጋ...

“ኢትዮጵያ ከሰፊ ገበታዋ ያላትን ታላቅ ዐቅምና ዘላቂ ወዳጅነት፣ አብረዋት ለሚጓዙ ሁሉ ለማካፈል ዝግጁ ናት”...

  ባሕርዳር: ሚያዝያ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ለላይቤሪያ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ጆሴፍ ንዩማ ቦአካይ በብሔራዊ ቤተ መንግሥት አቀባበል አድርገዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኢትዮጵያ የገቡትን የላይቤሪያ ሪፐብሊክ...

ኢትዮጵያ እና ላይቤሪያ በተለያዩ ጉዳዮች ባጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ።

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ እና ላይቤሪያ በተለያዩ ጉዳዮች ባጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) እና የላይቤሪያ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ጆሴፍ ንዩማ ቦአካይ...