“መከላከያ ሠራዊት ሊያፈርሱት የከጀሉትን ያፈርሳል” ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

  119ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን ተከብሯል። በመከላከያ ሠራዊት ቀን መልዕክት ያስተላለፉት የጦር ኀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የቀጣናው አስተማማኝ ኀይል መኾኑን ገልጸዋል። ሊያፈርሱት የከጀሉትን ያፈርሳል እንጂ በመከላከያ ሠራዊት መቃብር ላይ...

“በምጽዋ ወደብ የተላከ የአንድ መጠነኛ ሀገር ትጥቅ ሊኾን የሚችል መሣሪያ ተቆጣጥረናል” ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ...

  119ኛው ዓመት የሀገር መከላከያ ሠራዊት ቀን በአዲስ አበባ በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው። የኢፌዴሪ ጦር ኀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ 119ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀንን አስመልክቶ ባስተላለፉት መልእክት እንኳን ለ119ኛው የመከላከያ ሠራዊት የምሥረታ...

“የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በተፈተነባቸው ሜዳዎች ሁሉ በጽናት የሚያልፍ እውነተኛ የድል ሠራዊት ነው” የመከላከያ ሚኒስትር...

  119ኛው ዓመት የሀገር መከላከያ ሠራዊት ቀን በአዲስ አበባ ከፍተኛ የመንግሥት እና የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት በተገኙበት እየተከበረ ነው። በበዓሉ ላይ ንግግር ያደረጉት የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ በዚህ ወቅት በሀገር ውስጥም ኾነ በውጭ ሀገራት የኢትዮጵያን...

“ሠራዊቱ ኢትዮጵያን ለማጽናት ከፍተኛ መስዕዋትነት ከፍሏል” ጄኔራል ዓለምሸት ደግፌ

  119ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን በዓል በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተከበረ ነው። በመርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት የጦር ኀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ወታደራዊ አማካሪ እና የተኩስ አመራር ኀላፊ ጄኔራል ዓለምሸት ደግፌ እንደተናገሩት የኢትዮጵያ የታጠቀ ኀይል ታሪክ ዘመናትን ያስቆጠረ...

“የእኛ ርዕይ ለሕዝቧ የምትመጥን ከተማ መገንባት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የቀጨኔ - አምባሳደር - ጊዮን - ኢሬቻ - ባምቢስ የወንዝ ዳርቻ ልማትን መርቀዋል። ይህንን አስመልክተው ያስተላለፉት መልእክት ሙሉ ይዘት እንደሚከተለው ቀርቧል፦ ዛሬ፣የቀጨኔ–አምባሳደር–ጊዮን-ኢሬቻ–ባምቢስ የወንዝ ዳርቻ ልማትን መርቀን ለአገልግሎት አብቅተናል፤ ይህ የ351...