የዓለም መገናኛ ብዙኀን የተቀባበሉት ብሥራት ከሞስኮ!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በዡኮቭስኪ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ኾነው ኢትዮጵያ 12 የሩሲያ ሠራሽ ሱ-35 (Su-35) ዘመናዊ ተዋጊ ጀቶችን መረከቧን እንዲሁም አራት የኤስ-400 (S-400) የአየር መከላከያ ሥርዓቶችን ለመታጠቅ መስማማቷን ይፋ ሲያደርጉ ጉዳዩ ዓለም...
በሐረሪ ክልል የገጠር ወረዳዎች የመንገድ መሠረተ ልማት ዝርጋታ እየተካሄደ ነው።
በሐረሪ ክልል በገጠር ወረዳዎች የማኅበረሰብ ተጠቃሚነትን ለማሳደግ ከ150 ኪሎ ሜትር በላይ የጥርጊያ እና የጠጠር መንገድ እየተገነባ እንደሚገኝ የሐረሪ ክልል ትራንስፖርት እና መንገድ ልማት ቢሮ ኀላፊ ኢንጅነር ፈርሀን ዚያድ አስታውቀዋል።
የሐረሪ ክልል ትራንስፖርት እና መንገድ ልማት...
የሀገራችንን ሰላምና ደህንነት በዘላቂነት ለማረጋገጥ የምናደርገው ሁለንተናዊ ጥረት ዛሬ ሌላ አዲስ ምዕራፍ ላይ ደርሷል።
ኢትዮጵያ በመከላከያ ኃይል እያደረገች ያለው ዝግጁነት ጥቃትን ቀድሞ ማስቀረት የሚያስችላትን አቅም እያላበሳት ነው።
ከዚህ ቀደም ከሩሲያ መንግስት ጋር በደረስነው ስምምነት መሰረት፣ ዛሬ የመጀመሪያዎቹን አስራ ሁለት የሱ-35 4ኛ++ ትውልድ የጦር ጄቶች (Su-35 4++ Generation) ተረክበናል። በተጨማሪም...
“መከላከያ ሠራዊት ሊያፈርሱት የከጀሉትን ያፈርሳል” ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
119ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን ተከብሯል።
በመከላከያ ሠራዊት ቀን መልዕክት ያስተላለፉት የጦር ኀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የቀጣናው አስተማማኝ ኀይል መኾኑን ገልጸዋል። ሊያፈርሱት የከጀሉትን ያፈርሳል እንጂ በመከላከያ ሠራዊት መቃብር ላይ...
“በምጽዋ ወደብ የተላከ የአንድ መጠነኛ ሀገር ትጥቅ ሊኾን የሚችል መሣሪያ ተቆጣጥረናል” ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ...
119ኛው ዓመት የሀገር መከላከያ ሠራዊት ቀን በአዲስ አበባ በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው። የኢፌዴሪ ጦር ኀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ 119ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀንን አስመልክቶ ባስተላለፉት መልእክት እንኳን ለ119ኛው የመከላከያ ሠራዊት የምሥረታ...







