” ፖሊሶቻችን ሀገር እና ሕዝብ የሰጧቸውን አደራ መቼም፣ የትም፣ በምንም ሁኔታ የሚጠብቁ መኾን ይገባቸዋል”...

ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በ20ኛው የፖሊስ ኮሚሽነሮች መክፈቻ ጉባኤ ላይ ተገኝተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የመደመር መንግሥት የኢትዮጵያ ፖሊስ በሚሰጠው አገልግሎት ታማኝም አሳማኝም መኾን...

ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በአምባሳደር ቆንጂት ሥነ ጊዮርጊስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በአምባሳደር ቆንጂት ሥነ ጊዮርጊስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል። ፕሬዝዳንቱ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ክብርት አምባሳደር ቆንጂት ሥነ ጊዮርጊስ በማረፋቸው ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶኛል ብለዋል። በዲፕሎማሲው መስክ...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በአምባሳደር ቆንጂት ሥነ ጊዮርጊስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በአምባሳደር ቆንጂት ሥነ ጊዮርጊስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ታሪክ ውስጥ የማይረሳ እና ታላቅ ዐሻራን...

ሁለተኛው የኢትዮጵያ እና ብሩንዲ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ሥብሠባ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ እና በብሩንዲ መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት እና ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር ያለመ የሁለተኛው የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ሥብሠባ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። ሥብሠባው በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ፣ በማኅበራዊ መከላከያ እና የጥታ ዘርፎች...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአምባሳደር ቆንጂት ሥነ ጊዮርጊስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአምባሳደር ቆንጂት ሥነ ጊዮርጊስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒሰትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ ኢትዮጵያን በዲፕሎማሲው መስክ ያገለገሉት አምባሳደር...