የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ድምጻቸውን ሰጡ

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2018 (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ በአርባ ምንጭ ምርጫ ክልል በመገኘት ድምጻቸውን ሰጥተዋል። በአርባ ምንጭ ምርጫ ክልል ስር በሚገኙ 227 ምርጫ ጣቢያዎች ዜጎች ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምረው ድምጻቸውን...

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ድምጽ ሰጡ።

የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በአዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ድምጻቸውን ሰጥተዋል። #ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው!

የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ እና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የብልጽግና ፓርቲ እጩ...

ጎንደር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ እና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የብልጽግና ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ አገኘሁ ተሻገር በሚወዳደሩበት በጎንደርየ ምርጫ ክልል 01...

የኢጋድ የምርጫ ታዛቢዎች በባሕር ዳር የምርጫ ክልል የድምፅ አሰጣጥ ሂደትን እየታዘቡ ነው።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2018 (አሚኮ) የኢጋድ የምርጫ ታዛቢዎች የሰባተኛውን የኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጫ የድምፅ አሰጣጥ ሂደትን በባሕር ዳር የምርጫ ክልል በመገኘት እየታዘቡ ነው። በባሕር ዳር ከተማ በ164 የምርጫ ጣቢያዎች የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱን ታዛቢዎች በተገኙበት ቀጥሏል። #election2026 #በምርጫ...

“የመጣውን ውጤት በጸጋ ለመቀበል ዝግጁ ነን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ ውስጥ ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ማድረግ እንደማይቻል ብዙዎች የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ ሠርተዋል ብለዋል። ይሁን እንጅ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደተለመደው በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ከፍተኛ የጀግንነት መንፈሱን...