የኢጋድ የምርጫ ታዛቢ ቡድን በአዲስ አበባ የምርጫ ጣቢያዎችን ተዘዋውረው እየተመለከቱ ነው።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የድምፅ አሰጣጥ ሂደት መጀመሩን ተከትሎ፣ የኢጋድ የምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪ ስፔሲዮዛ ዋንዲራ የምርጫ ጣቢያዎችን መከፈት ለመታዘብና አጠቃላይ የምርጫውን ሂደት ለመገምገም በአዲስ አበባ የሚገኙ ልዩ ልዩ ምርጫ ጣቢያዎችን...

ምርጫውን አፍሪካውያን መታዘባቸው ኢትዮጵያ የፓን አፍሪካኒዝም ፈር ቀዳጅነቷን ዳግም በዴሞክራሲያዊ ምርጫ የደገመችበት ነው።

አዲስ አበባ፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ በቦሌ ክፍለ ከተማ ምርጫ ክልል 17 ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የብልጽግና ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ እና የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ሚኒስትር እናታለም መለሰ ድምጻቸውን ሰጥተዋል። ሚኒስትሯ ዴሞክራሲያዊ መብታቸውን በመጠቀም መምረጣቸውን...

“ምርጫ መሪህን በሰላም የምትመርጥበት መንገድ ነው” የ90 ዓመት ዕድሜ ባለጸጋ

አዲስ አበባ፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ በቦሌ ክፍለ ከተማ ምርጫ ክልል 17 ወረዳ 13 ላስታ ሥላሴ የምርጫ ጣቢያ መርጠው ሲወጡ አሚኮ ያገኛቸው የ90 ዓመት ዕድሜ ባለጸጋ "ምርጫ መሪህን በሰላም የምትመርጥበት መንገድ ነው" ብለዋል። የዕድሜ...

አቶ አደም ፋራህ ድምጻቸውን ሰጡ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ ድምጻቸውን በሶማሌ ክልል ሽንሌ ወረዳ ድምፃቸውን ሰጥተዋል። #ኢትዮጵያ #አሚኮ #ምርጫ የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ...

አዲስ አበባ፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢዜማ ፓርቲ መሪ እዮብ መሳፍንት በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 የምርጫ ጣቢያ ተገኝተው ድምጽ ሰጥተዋል። የኢዜማው መሪ እስከአሁን የምርጫ ሂደቱ መልካም መኾኑን ገልጸው የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት ማዕከላዊ የፓርቲ ቢሮ...