“የፈጠራ ሥራዎች ለአፍሪካ ዕድገት ምንጊዜም ወሳኝ መሰረት ናቸው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሲዲሲ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዣን ካሴያ ጋር ተወያይተዋል። ይህንን አስመልክተው የሚከተለውን መልእክት አስተላልፈዋል፦
ዛሬ ጠዋት የአፍሪካ በሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል (Africa CDC) ዋና...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኢትዮጵያ እና ጅቡቲ መካከል ስላለው ትብብር ተወያዩ።
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከጅቡቲው ፕሬዝዳንት መልእክተኛ ጋር መወያየታቸውን ገልጸዋል።
"ዛሬ ጠዋት ከፕሬዝደንት ኡመር ጌሌህ የተላከ መልዕክት በመያዝ የመጡትን የጂቡቲ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ እና አለምአቀፍ ትብብር ሚኒስትር አብዱልቃድር...
የብሪቲሽ አየር መንገድ የአውሮፕላን በረራ ላይ የዋይ-ፋይ አገልግሎት በይፋ ፈቀደ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብሪቲሽ አየር መንገድ በበረራ ላይ የዋይ-ፋይ አገልግሎትን በይፋ መጠቀም በመፍቀድ ቀዳሚው አየር መንገድ ኾኗል።
ዩኤስ ኤ ቱደይ በኤክስ ገጹ ዛሬ እንዳስነበበው አየር መንገዱ ይህን የፈቀደው በቅርቡ ባስተዋወቀው በሳተላይት የሚሠራ...
የኢትዮ -ፈረንሳይ የቴክኖሎጅ ፈጠራ ፎረም በአዲስ አበባ ተካሄደ።
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮ-ፈረንሳይ የቴክኖሎጅ ፈጠራ ፎረም በአዲስ አበባ ተካሂዷል።
በዚህ መድረክ ወጣት ዳግማዊ ዮሐንስ ሰው ሠራሽ አስተውሎትን ተጠቅመው ተማሪዎች መማር የሚያስችላቸውን ቴክኖሎጅ ፈጥሮ ሥራውን አስተዋውቋል።
ሥራው ከ4ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የሚገኙ ተማሪዎች...
የባሕር በር ጥያቄ ከታሪካዊ መብት እስከ ዓለም አቀፍ የሕግ ድጋፍ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በታሪክ በተፈጠረ እጥፋት ኢትዮጵያ ከባሕር በር ባለቤትነት እና ተጠቃሚነት ርቃ ቆይታለች። አሁን ደግሞ የባሕር በር ባለቤት ለመኾን ጥያቄ በማቅረብ ላይ ትገኛለች።
በሕዝብ ቁጥር ከኢትዮጵያ የሚያንሱ ሀገራት የዓለም አቀፍ የባሕር...








