ከ50 ሚሊዮን በላይ ዜጎች የምርጫ ካርድ ወስደዋል።

27

 

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በተያዘው 2018 ዓ.ም ለሚያከናውነው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ሲያከናውን ቆይቷል።

ቦርዱ እስካሁን ሲያከናውን ስለነበረው የመራጮች ምዝገባ በተመለከተ እና በተያያዥ ጉዳዮች መግለጫ ሰጥቷል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሠብሣቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ በመግለጫቸው እንዳነሱት ይህ መግለጫ እስከተሰጠበት ጊዜ ድረስ 50 ሚሊዮን 514ሺህ 155 ዜጎች የምርጫ ካርድ ወስደዋል።

ዘጋቢ፦ ቴዎድሮስ ኀይለኢየሱስ

የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ

https://linktr.ee/Amharamediacorporations

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !

Previous articleበኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ የውኃ ተቋማትን ወደ ፀሐይ ብርሃን የመቀየር ሥራዎች እየተሠሩ ነው።
Next articleተማሪዎችን ማብቃት የነገ ሀገርን መገንባት ነው።