የክልሉ ኢንቨስትመንት እንዲነቃቃ መንግሥት እና ባለሀብቶች ተቀራርበው መሥራት አለባቸው።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ መሪዎች በኢንቨስትመንት ከተሠማሩ ባለሀብቶች ጋር በባሕር ዳር ከተማ መክረዋል።
በውይይቱ የተሳተፉ ባለሀብቶች ለኢንቨስትመንት የሚያስፈልጉ ቀልጣፋ አሠራሮች እንዲተገበሩ፤ የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮች እንዲፈቱ፤ የኃይል...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኢትዮጵያን የአምራች ዘርፍ ለማስፋፋት የሚደረገውን ጥረት የሚያጠናክረውን አራተኛውን ‘ኢትዮጵያ...
ኤክስፖው እስካሁን ያሳያቸው እና የተመዘገቡ ዋና ዋና ስኬቶች፦
👉የአምራች ዘርፉ ግብዓት አቅርቦት በዓመት ከ9 ሚሊዮን ወደ 15 ሚሊዮን ቶን አድጓል፤
👉ለአዳዲስ የኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንቶች ከ3 ነጥብ 4 ጊጋ ዋት በላይ የኤሌክትሪክ ኃይል ቀርቧል፤
👉ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የሚቀርበው የፋይናንስ...
“ለሚመጣው ትውልድ ጽኑ፣ በኢንዱስትሪ የበለጸገች እና ራሷን የቻለች ኢትዮጵያን እንገነባለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የአራት ዓመታት ተከታታይ ጥረት እና የሚጨበጥ ውጤት ማስመዝገቡን ገልጸዋል።
በዘንድሮው “ኢትዮጵያ ታምርት” ኤክስፖ ላይ የሀገራዊ ርዕያችንን ተጨባጭ ስኬት...
ብርሸለቆ – የጀግኖች መፍለቂያ፤ የልማት አርበኝነትም ምልክት!
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት 38 ዓመታት የኢትዮጵያን ዳር ድንበር የሚያስከብሩ ለሀገራቸው ክብር እና ሉዓላዊነት በቆራጥነት የሚቆሙ የቁርጥ ቀን ልጆችን በማፍራት ስሙ በደመቀ ቀለም ተጽፏል።
አንጋፋው የብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት የጀግኖች...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) “ጎበዝ ሶላር ሴል” ማምረቻን ጎበኙ።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ገጻቸው ባጋሩት መልእክት ዛሬ ጠዋት በአዲስ አበባ በሁዋጂያን ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ውስጥ የሚገኘውን "ጎበዝ ሶላር ሴል" ማምረቻን መጎብኘታቸውን ገልጸዋል።
ይህ ፋብሪካ በ2025 ኢትዮጵያ...








