ለምክር ቤቱ የሚቀርቡ የአሥተዳደር ወሰን እና የማንነት ጥያቄዎች ቁጥር መቀነሱን የፌዴሬሽን ምክር ቤት ገለጸ።

የፌዴሬሽን ምከርቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን 5ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። ምክር ቤቱ በጉባኤው ከተወያየባቸው አጀንዳዎች መካከል የማንነት፣ የአሥተዳደር ወሰን እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ያቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ አንደኛው ነው። በጉባኤው ላይ የተነሱ ዋና...

ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት የጤናውን ዘርፍ ለማጠናከር ከፍተኛ መዋዕለ ንዋይ አፍስሳለች።

በአፍሪካ የጤና ባለሙያዎችን አቅም ለማሳደግ ያለመ ሁለተኛው አሕጉራዊ የሕክምና ትምህርት ጉባኤ 2026 የ46 ሀገራት ተወካዮች በተገኙበት በአዲስ አበባ ተጀምሯል። ጉባኤውን የከፈቱት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ኢትዮጵያ የዘረጋችው ሥርዓት ከራሷ አልፎ ሌሎች ሀገራት ተማሪዎች ዕድል...

ሀገራዊ የምክክር ጉባኤው ሁሉም ኢትዮጵያውያን በእኩልነት የሚመክሩበት ነው።

#አዲስ_አበባ ሰኔ 29/2018 ዓ.ም የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች የኹነቱን ሀገራዊ አንድምታ በሚመጥ መልኩ እየተከናወኑ መኾኑን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታውቋል። ኮሚሽኑ ይህን ያስታወቀው የምክክር ጉባኤ ቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን፣ የተሳታፊዎችን መስተንግዶና ተያያዥ ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ...

የአፍሪካ የሕክምና ትምህርት ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።

  📌 የሕክምና ትምህርትን በአፍሪካ ማስፋፋት እና የአህጉሪቱ የጤና ባለሙያዎች ትምህርት ላይ የሚያተኩረው የሕክምና ትምህርት (MedEd Africa 2026) አህጉራዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር ከአፍሪካ የሕክምና ትምህርት ቤቶች ጥምረት ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ይህ...

📱 የመሠረተ ልማት ሥርጭት ፍትሐዊነት እንዲረጋገጥ በትኩረት ተሠርቷል።

  የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን 5ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። ምክር ቤቱ በጉባኤው ከገመገማቸው ሪፖርቶች መካከል የድጎማ በጀት እና የጋራ ገቢዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም ይገኝበታል። በቀረበው ሪፖርት...