“የራስን መረጃ በሀገር ልጅ መሰብሰብ እና መተንተን ትልቅ ሀገራዊ ኩራት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) "የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነጻነት'' በሚል መሪ መልዕክት በተዘጋጀው ሀገራዊ ጉባኤ ላይ ተገኝተዋል። በጉባኤው ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መረጃ ልክ እንደ...

“ኢትዮጵያ የመረጃን ዋጋ በመረዳት በሠራችው ሥራ ተጨባጭ ውጤቶች ተመዝግበዋል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

አዲስ አበባ: ግንቦት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አሁን በምንገኝበት ዘመን የሀገራት ድንበር ብቻ ሳይኾን መረጃቸውንም በመመንተፍ ጭምር ሉዓላዊነት እየተደፈረ ይገኛል። ኢትዮጵያ ከሀገራዊ ለውጡ ወዲህ ከውጭ ተጽዕኖ የተላቀቀ የራሷን የመረጃ ሉዓላዊነት የመጠበቅ ጉዞ ላይ ትገኛለች። ከዚህ ቀደም በሌሎች...

‎”የመረጃ ትኩረታችን በዜጎች ሕይወት በሚታዩ ተጨባጭ ለውጦች ላይ መሆን አለበት።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማህበራዊ ገጻቸው ባጋሩት መልእክት ''የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነጻነት'' በተሰኘውና ኢትዮጵያ በመረጃና በስታቲስቲክስ የሉዓላዊነት ጉዞ ያስመዘገበችውን ትልቅ ድል በተበሰረበት ሀገራዊ ጉባኤና ኤግዚቢሽን ላይ ተገኝቼ...

“የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የተፈጥሮን ጉዳት እያከመ ለመኾኑ የሀሮማያ ሐይቅ ህያው ማሳያ ነው” ምክትል...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምሥራቅ ሐረርጌ በነበራቸው ጉብኝት የሀሮማያ ሐይቅን ተመልክተዋል። ባስተላለፉት መልእክትም "የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የተፈጥሮን ጉዳት እያከመ ለመኾኑ የሀሮማያ ሐይቅ ህያው ማሳያ ነው" ብለዋል። የሀሮማያ ሐይቅ ዳግም...

የመረጃ ሉዓላዊነት 🇪🇹 ኢትዮጵያ በራሷ መረጃ ላይ ተመስርታ እንድትወስን አስችሏታል።

  ‎ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ''የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነፃነት'' በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀው ሀገራዊ ጉባኤ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል። ‎ኢትዮጵያ የልማት ትልሞቿን እንዲሁም ስኬቶቿን በመረጃ...