የተቋማቱ ትብብር የጥላቻ ንግግር እና የሃሰተኛ መረጃ ስርጭትን መከላከል ያስችላል።

በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን እና በተመረጡ ተቋማት መካከል ውጤታማ የሚዲያ ቁጥጥር ሥርዓትን ለማጠናከር የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት የፊርማ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሃይማኖት ዘለቀ ስምምነቱ ያስፈለገው የሚዲያ ተቋማት ቁጥር እያደገ መምጣት፣...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ያስተላለፉት መልእክት፦

ኢትዮጵያን ከወጣቶቿ ነጥሎ ማየት አይቻልም! ‎ የሕዝባችን የእድሜ ስብጥር እንደሚያመላክተው ወጣቶች ከፍተኛውን ቁጥር መያዛቸው፣ ብልጽግናን ለማረጋገጥና ለማፅናትም ታላቅ እድል ነው። ‎ ‎የኢትዮጵያ ወጣት መልካም ዓላማን አንግቦ የሚንቀሳቀስ፣ የለውጥ ዋነኛ ሞተርና የሉዓላዊነታችን ጽኑ ማገር ነው! የኢትዮጵያ ወጣት የሀገሩን ታሪክ...

ዲጂታል ቴክኖሎጂ የሀገሪቱ የመረጃ ሉዓላዊነት መገንቢያ ድልድይ ነው።

"5ኛው የሳይበር ታለንት ሰመር ካምፕ ቻሌንጅ" መርሐግብር በኢንፎርሜሽን መረብ ደኀንነት አሥተዳደር አዘጋጅነት በአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተጀምሯል። የኢንሳ ዋና ዳይሬክተር ትዕግሥት ሃሚድ የሳይበር ቴክኖሎጂ ዕድገት ለኢትዮጵያ የሳይበር ደኅንነት እና የዲጂታል ቴክኖሎጂ ስኬት መሠረታዊ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ስለ ወዳጅነት ፓርክ ካስተላለፉ መልዐክት፦

“በአዲስ አበባ መሐል የሚገኘው የወዳጅነት ፓርክ ባለፉት ስምንት ዓመታት በመደመር መንግሥት ከተገነቡት የመጀመሪያዎቹ ዘርፈ-ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው የሕዝብ መገልገያ ቦታዎች አንዱ ነው። ይህ ፓርክ ባለፉት አራት ዓመታት ብቻ ወደ አንድ ቢሊዮን ብር ገደማ ገቢ ያስገኘ ሲሆን፣...

በሃሳብ ምንጮች ታጅቦ ለጠንካራ ሀገራዊ አንድነት የሚደረግ ጉዞ

🇪🇹በሃሳብ ምንጮች ታጅቦ ለጠንካራ ሀገራዊ አንድነት የሚደረግ ጉዞ ​ኢትዮጵያ የበርካታ ዘመናት የሀገረ መንግሥት ታሪክ፣ ባለጸጋ ባሕሎች እና የተለያዩ ሃይማኖቶች ባለቤት እንደ መኾኗ መጠን፤ ከሺህ ዘመናት በላይ በአብሮነት እና በመከባበር የዘለቀች ሀገር ናት። ዛሬም በታሪካዊ እና...