ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) በወርኃ ሚያዝያ እና ግንቦት ያከናወኗቸው ቁልፍ ተግባራት:-

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) በወርኃ ሚያዝያ እና ግንቦት በርካታ ቁልፍ ተግባራትን ፈጽመዋል። 👉የኢንዱስትሪ መስፋፋት እና ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሀገሪቱን የኢኮኖሚ ነጻነት ለማረጋገጥ፣ የረጅም ጊዜ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከቀድሞው የኬንያ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር ተወያዩ።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከቀድሞው የኬንያ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የቀድሞ የኬንያ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ እና የሥራ ባልደረቦችን በማግኘቴ ታላቅ...

“የሀገር ሉዓላዊነትና ነጻነት በምልዓት የሚረጋገጠው በራስ አቅም ማምረት ሲቻል ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የሀገር ሉዓላዊነት እና ነጻነት በምልዓት የሚረጋገጠው በጥራት፣ በዓይነት እና በብዛት የኢንዱስትሪ ምርቶችን በራስ ዕውቀት፣ በራስ ክህሎት እና በራስ...

“7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በኢትዮጵያ የዴሞክራሲ እና የምርጫ ዕድገት ሂደት ውስጥ ትልቅ ምዕራፍ የከፈተ ነው”...

  አዲስ አበባ: ግንቦት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ሲታዘቡ የሰነበቱት የአፍሪካ ኅብረት እና የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ) ምርጫውን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። የቀድሞ የዩጋንዳ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የኢጋድ ታዛቢ ቡድን መሪ ዋዲራ...

የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የውጤት ማሳወቂያ የጊዜ ሰሌዳ

#አሚኮ_ዜና #7ኛው_ምርጫ_ውጤት #አማራ_ክልል #ኢትዮጵያ የአሚኮ ዲጂታል ቤተሰብ ይሁኑ ! https://linktr.ee/Amharamediacorporations ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !