የቡሩንዲው ፕሬዝዳንት ኢቫሪስት ንዲያሺሚዬን በኢትዮጵያ የነበራቸውን ጉብኝት አጠናቀቀው ወደ ሀገራቸው ተመለሰሉ።

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቡሩንዲው ፕሬዝዳንት ኢቫሪስት ንዲያሺሚዬን በኢትዮጵያ የነበራቸውን ጉብኝት አጠናቀቀው ወደሀገራቸው ተመልሰዋል። ፕሬዝዳንቱ ጉብኝታቸውን አጠናቅቀው ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) አሸኛኘት አድርገውላቸዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው...

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከቡሩንዲ ቀዳማዊት እመቤት አንጀሊን ንድያይሺሚዬ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከቡሩንዲ ቀዳማዊት እመቤት አንጀሊን ንድያይሺሚዬ ጋር ተወያይተዋል። ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የቡሩንዲ ቀዳማዊት እመቤት አንጀሊን ንድያይሺሚዬን ከቡሩንዲ ፕሬዝዳንት ኢቫሪስቴ ንድያይሺሚዬጋ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከቡሩንዲ ፕሬዝዳንት ኢቫሪስቴ ንድያይሺሚዬ ጋር ተወያዩ።

  ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከቡሩንዲው ፕሬዝዳንት ኢቫሪስቴ ንድያይሺሚዬ ጋር ውጤታማ የሁለትዮሽ ውይይት ማድረጋቸውን በይፉዊ የትስስር ገጻቸው አስፍረዋል። በውይይታቸው ወቅት በተለያዩ ዘርፎች ያሉ ትብብሮችን ለማጠናከር ያለሙ በርካታ የመግባቢያ ሰነዶች...

አፍሪካ ከውጭ እርዳታ እንድትላቀቅ የአፍሪካ አደጋ ስጋት አቅምን በገንዘብ ማጠናከር ይገባል።

  አዲስ አበባ፡ ሚያዝያ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 39 አባል ሀገራት የተሳተፉበት 16ኛው የአፍሪካ አደጋ ስጋት አቅም ጉባኤ ለሁለተኛ ቀን ቀጥሏል። በዚህ ጉባኤ አፍሪካውያን የአደጋ ስጋት አቅማቸውን ለማስተሳሰር ከመቼውም ጊዜ በላይ በጋራ ሊቆሙ እንደሚገባ አቋም ይዘውበታል። በዛሬው...

የቡሩንዲ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ኢቫሪስት ንዴሺሚዬ አዲስ አበባ ገቡ።

የቡሩንዲ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ኢቫሪስት ንዴሺሚዬ አዲስ አበባ ገብተዋል። የቡሩንዲ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ኢቫሪስት ንዴሺሚዬ አዲስ አበባ ሲገቡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አቀባበል አድርገውላቸዋለ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የቡሩንዲ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት...