የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አሥፈጻሚ ኮሚቴ እየተወያየ ነው።
የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አሥፈጻሚ ኮሚቴ በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች እና በልዩ ልዩ የፓርቲ አጀንዳዎች ዙሪያ መወያየት ጀምሯል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ጠዋት በተለያዩ ሀገራዊ...
ባሕር ዳር ከተለያዩ የዓለም ሀገራት የመጡ የጣና ፎረም ተሳታፊ እንግዶቿን መቀበሏን ቀጥላለች።
ባሕር ዳር:ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጣና ፍረም ከዛሬ ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም ጀምሮ በባሕር ዳር እና አዲስ አበባ ከተማ ይካሄዳል። የመድረኩ ተሳታፊዎችም ከተለያዩ የዓለም ሀገራት ተጉዘው ከትላንት ጀምሮ ወደ ባሕር ዳር ከተማ መግባታቸውን ቀጥለዋል።
ዛሬ ጠዋትም...
“ሀገር አቀፍ የሕግ ተርጓሚዎች የግንኙነት መድረክ የፍርድ ቤቶች ትብብር ከጊዜ ወደ ጊዜ እንዲጠናከር አድርጓል”...
ባሕር ዳር:ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰብሳቢነት የሚመራው፣ ሁሉም የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች እና ፡ሁለቱ ከተማ አሥተዳደር ፍርድ ቤቶች አባል የኾኑበት ሀገር አቀፍ የሕግ ተርጓሚዎች የግንኙነት መድረክ በድሬድዋ ከተማ ተካሂዷል።
በደሬድዋ ከተማ...
የሃይማኖት አባቶች ሰላምን ለማስፈን ሚናቸውን መወጣት አለባቸው።
ወልድያ:ጥቅምት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላም ለሁም ሁሉም ለሰላም " በሚል መሪ መልዕክት ከወልድያ ከተማ የሃይማኖት አባቶች ጋር የውውይት መድረክ ተካሂዷል።
ለሀገር ሰላም መጸለይ ከሃይማኖት አባቶች እንደሚጠበቅም ተወያዮቹ አንስተዋል። ከቤት የወጡ ልጆችንም መምከር እና መገሰጽ እንደሚገባም...
“በዚህ ዓመትም 3 ነጥብ 5 ሚሊዮን ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት አልመጡም”
ባሕር ዳር:12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያው ሩብ ዓመት እፈጻጸም ግምገማ እና በቀጣይ አቅጣጫ ላይ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት እያደረገ ነው።
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር፣ የምዕራብ ጎጃም ዞን፣ የአዊ...








