ዜናኢትዮጵያየእለቱ አበይት ዜና የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አሥፈጻሚ ኮሚቴ እየተወያየ ነው። October 24, 2025 45 የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አሥፈጻሚ ኮሚቴ በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች እና በልዩ ልዩ የፓርቲ አጀንዳዎች ዙሪያ መወያየት ጀምሯል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ጠዋት በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች እና በልዩ ልዩ የፓርቲ አጀንዳዎች ላይ ለመወያየት፣ ሥብሠባ ጀምረናል ብለዋል። ተዛማች ዜናዎች:በሐረሪ ክልል 231 ኢንዱስትሪዎች ወደ ሥራ ገብተዋል።