የብሪቲሽ አየር መንገድ የአውሮፕላን በረራ ላይ የዋይ-ፋይ አገልግሎት በይፋ ፈቀደ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብሪቲሽ አየር መንገድ በበረራ ላይ የዋይ-ፋይ አገልግሎትን በይፋ መጠቀም በመፍቀድ ቀዳሚው አየር መንገድ ኾኗል። ዩኤስ ኤ ቱደይ በኤክስ ገጹ ዛሬ እንዳስነበበው አየር መንገዱ ይህን የፈቀደው በቅርቡ ባስተዋወቀው በሳተላይት የሚሠራ...

የኢትዮ -ፈረንሳይ የቴክኖሎጅ ፈጠራ ፎረም በአዲስ አበባ ተካሄደ።

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮ-ፈረንሳይ የቴክኖሎጅ ፈጠራ ፎረም በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በዚህ መድረክ ወጣት ዳግማዊ ዮሐንስ ሰው ሠራሽ አስተውሎትን ተጠቅመው ተማሪዎች መማር የሚያስችላቸውን ቴክኖሎጅ ፈጥሮ ሥራውን አስተዋውቋል። ሥራው ከ4ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የሚገኙ ተማሪዎች...

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲን ጎበኙ።

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩትን ጎብኝተዋል። አምባሳደሩ ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት መንገሻ አየነ (ዶ.ር) እና ከሌሎች የዩኒቨርሲቲው መሪዎች ጋር በተለያዩ...

የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ከባሕር ዳር ከተማ ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ጋር ተወያዩ።

  ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ከባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ጋር በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከአውሮፓ ኅብረት የዓለምአቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጆሴፍ ሲከላ ጋር...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከአውሮፓ ኅብረት የዓለምአቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጆሴፍ ሲከላ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ጠዋት የአውሮፓ ኅብረት የዓለምአቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጆሴፍ...