“የኢትዮጵያ ሰብዓዊነት የተሞላበት የስደተኞች አያያዝ የሚደነቅ ነው” የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፍሊፖ ግራንዲ
ባሕርዳር፡ መስከረም 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሰብዓዊነት የተሞላበት የስደተኞች አያያዝ የሚደነቅ ነው ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፍሊፖ ግራንዲ ገለጹ።
78ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ በኒው ዮርክ እየተካሄደ ነው። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር...
አቶ ደመቀ መኮንን ከቢልና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: መስከረም 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቢልና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ማርክ ሱዝማን ጋር በኒው ዮርክ ተወያይተዋል። በውይይቱ ኢትዮጵያ እና ፋውንዴሽኑ ያላቸውን ትብብር አድንቀዋል።
ኢትዮጵያ ከፕሪቶሪያው...
በኩባ ሀቫና ሲካሄድ የቆየው የቡድን 77 እና ቻይና ጉባኤ ተጠናቀቀ ።
ባሕርዳር፡ መስከረም 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለሁለት ቀናት በኩባ ሀቫና ሲካሄድ የቆየው የቡድን 77 እና ቻይና ጉባኤ ተጠናቋል።
ጉባኤው በማጠናቀቂያው የአቋም መግለጫ አውጥቷል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በጉባኤው ላይ ባደረጉት ንግግር ዓለም...
“ዓለም አቀፍ ተቋማት የደቡብ ንፍቀ ዓለምን ፍላጎት የሚያስተናግድ እውነተኛ ማሻሻያ ማድረግ አለባቸው” አቶ ደመቀ...
ባሕርዳር፡ መስከረም 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ ተቋማት የደቡብ ንፍቀ ዓለምን ፍላጎት ማስተናገድ የሚችል እውነተኛ ማሻሻያ ማድረግ እንደሚገባቸው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ።
የቡድን 77 እና ቻይና የመሪዎችና የመንግስታት ጉባኤ...
ፖላንድ ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል መስጠቷን አስታወቀች፡፡
ባሕርዳር፡ መስከረም 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፖላንድ ለተጨማሪ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል መሥጠቷን አስታወቃለች፡፡
በቅርቡ ለከፍተኛ ትምህርት ዕድል ወደ ፖላንድ የሚያቀኑት ተማሪዎች ወጪ በፖላንድ መንግሥት እንደሚሸፈን በኢትዮጵያ የፖላንድ ኤምባሲ መረጃ ያመላክታል፡፡
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!