መከላከያ ሠራዊት የጀግንነት እና የሀገር ክብር መሠረት!
ጀግናውን የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ የድጋፍ ሰልፍ በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ እየተካሄደ ነው።
ሰልፈኞቹ መከላከያ ሠራዊቱ የጀግንነት እና የሀገር ክብር መሠረት ነው ብለዋል።
ባንዳ ለሆዱ፤ መከላከያ ሠራዊታችን ለሕዝባችን ክብር እና አንድነት፤ መከላከያ ሠራዊታችን የኅብረ...
ወርቅ የሚገባቸው እናቶች ስለምን የአፈሙዝ ጩኸት ይስሙ?
የበጋውን ሙቀት ተቋቁማ፣ በክረምት ጭቃው እና ቁሩ ሳይበግራት ለስጋዎቿ ክፋይ የወደፊት ሕይወት ስትል የምትማስነው እናት ለልጆቿ ስትል የምትከፍለው ዋጋ ከሁሉም የተለየ ነው።
የማዕድ ቤቱ ጭስ ዓይኗን እያቃጠላት፤ ልጇን በጀርባዋ አዝላ ምግብን ታበስላለች። የልጇን ሕመም ታማ፤...
“ከሕሊና ባለዕዳነት ወደ ሥራ ተመልሰናል” የቀድሞ ታጣቂዎች
የሰላም በሮች ከተከፈቱ እና የሰላም እጆች ከተዘረጉ ሰነባብተዋል። አሁንም የመንግሥት የሰላም እጆች አልታጠፉም።
የሰላም ድምጾችም እየተጣሩ ነው። "ኑ" እያሉ ጥሪያቸውን በማስተጋባት ላይ ይገኛሉ። በዚህም ሕዝብን እና መንግሥትን እንክሳለን፤ ሀገርንም እናስቀጥላለን የሚል ጽኑ ውሳኔ ላይ የደረሱ...
“የሴት ልጅን መብት ማስጠበቅ የዛሬ ኀላፊነት ነው ” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ14ኛ፣ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ9ኛ ጊዜ የሚከበረው ዓለም አቀፍ የታዳጊ ሴት ልጆች ቀን የአማራ ክልል ክልላዊ ማጠቃለያ ክብረ በዓል “የታዳጊ ሴት ልጆች ሕልም፤ የኢትዮጵያ የነገ ተስፋ” በሚል መሪ መልዕክት በተለያዩ ዝግጅቶች...
ግብርናን ከኢንዱስትሪ፤ ከተማን ከገጠር የሚያስተሳስሩት ፋብሪካዎች በደብረ ማርቆስ!
የዞን እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የሥራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል፡፡
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) በቅርቡ በሙሉ ዓቅሙ ወደ ማምረት የሚገባው ማዕድ የምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ...








