የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ለሕዝብ የቆመ የሀገር ኩራት ነው።

  የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ደጀን ግርማው የሀገር መከላከያ ሠራዊት የታሪካዊ ጠላቶቻችንን ዕኩይ ሴራ በማፍረስ ኢትዮጵያን ያጸና...

“መከላከያ ሠራዊታችን የሕዝብ ልጅ ነው”

  የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ በደብረ ታቦር ከተማ ተካሂዷል። በድጋፍ ሰልፉ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በሪሁን መንግሥቱ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከኢትዮጵያ አልፎ በአፍሪካ ሀገራት ሰላም የማስከበር...

የታሪክ ባለቤቷ ጎንደር ለሀገር ጠባቂው መከላከያ ሠራዊት ያበሰረችው የድጋፍ ድምጽ

  የሀገር ኩራት የኾነውን ጀግናው የመከላከያ ሠራዊትን እና የጸጥታ መዋቅሩን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ በጎንደር ከተማ ተካሂዷል። ሰልፈኞቹ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ለሀገር ክብር እየተዋደቀ ነው፤ ከሠራዊቱ ጎን እንቆማለን፤ መከላከያ ሠራዊቱ የሀገር ሉዓላዊነት እንዳይደፈር መሠረት ነው፤ የሚሉ...

“ከመከላከያ ሠራዊቱ ጎን መቆማችንን እንቀጥላለን” የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች

  በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል። በሰልፉ ላይ የተገኙ ነዋሪዎች መከላከያ ሠራዊት ሕይወቱን ገብሮ ሰላምን የሚያስከብር የሀገር ዋስትና መኾኑን ተናግረዋል። ከሰልፈኞቹ መካከል የ70 ዓመቷ አዛውንት ወይዘሮ ዋጋየ አድማሴ፣ ወጣቱ...

“የመከላከያ ሠራዊት አባል ኾኜ በማገልገሌ ኩራት ይሰማኛል” አባት አርበኛ መለሰ ግርማይ

  አባት አርበኛ መለሰ ግርማይ የሰቆጣ ከተማ ነዋሪ ሲኾኑ በወታደራዊ ወኔ፣ በቀረርቶ እና በፉከራቸው የታወቁ ታዋቂ ሀገር ወዳድ ናቸው። በወጣትነት ዕድሜያቸው የጀግናው ሀገር መከላከያ ሠራዊት አባል በመኾን ለ10 ዓመታት ሀገራቸውን ያገለገሉ ሲኾን በአሁኑ ወቅትም የአባት አርበኞች...