የእንጅባራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።

ኮሌጁ በ10 የትምህርት መስኮች በደረጃ 4 እና በደረጃ 5 ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ነው ያስመረቀው። የእንጅባራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዲን እምቢያለ መርከቡ ኮሌጁ ከተቋቋመበት ከ1994 ዓ.ም ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ከ10 ሺህ በላይ ተማሪዎችን አሠልጥኖ በማስመረቅ እና...

በቀብሪበያህ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ12 ሰዎች ሕይዎት አለፈ።

በሶማሌ ክልል ቀብሪበያህ ወረዳ በደረሰ የመኪና አደጋ የ12 ሰዎች ሕይወት አልፏል። የሶማሌ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሙስጠፋ ሙሐመድ በቀብሪበያህ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ሕይዎታቸውን ባጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል። አደጋው ዛሬ ንጋት ላይ በቀበሪበያህ ወረዳ ጉዮው ቀበሌ...

ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለመላው ኢትዮጵያዊያን የተላለፈ መልዕክት!

በሀገራችን ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ እየተከናወነ ያለውና ሁሉም ኢትዮጵያዊያን ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው እጅግ መሰረታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ የሚመካከሩበት ታሪካዊ የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ እንዲሳካ ዜጎች ራሳቸውን ከሀሰተኛ መረጃ በመጠበቅ እና በኮሚሽኑ ላይ ሙሉ እምነት በማሳደር...

አነባበሮ የኾነው የሕወሃት ጥፋት!

  ብዙዎች የሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን ጥፋቱ ወጣቶችን ለጦርነት እያስገደደ ወደ ማሠልጠኛ መውሰዱ ብቻ ይመስላቸዋል። የሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን ጥፋት ግን ከዚያም በላይ እጥፍ ድርብ ነው። የቡድኑ የመጀመሪያው ጥፋት በእርግጥም ለአቅመ ጦርነት ያልደረሱ ወጣቶችን እያስገደደ መስዋዕትነት...

“ይህ ቀን ቀደምት ትውልዶች በሀገራችን እውን ኾኖ ለማየት ሲመኙት የነበረ ግን ያልታደሉት ታሪካዊ ቀን...

  ኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤዋን እያካሄደች ነው። በሀገራዊ ምክክር ጉባኤው ታላቅ ተስፋን ሰንቃለች። በጉባኤው ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሠብሣቢ ሰለሞን አየለ የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የሀገራችን ሕዝቦች ሲጠይቁት...