🛑እድሜ ልኩን የስልጣን ፍላጎትን በሕዝብ ደም የሚመኘው ሕገ ወጡ ሕወሃት።
ሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን ከማዕከላዊ ሥልጣን ከተወገደ በኋላ ወደ መጣበት የትጥቅ ትግል ሥነ-ልቦና በመመለስ፣ የትግራይን ሕዝብ እንደ ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ መከታ እየተጠቀመበት ይገኛል። ይህ አካሄድ የአማፂያን የቅስቀሳ እና የሽፋን ስትራቴጂ ተብሎ ከሚጠራው ጽንሰ-ሀሳብ ጋር...
🛑 የወጭት ሰባሪው የፖለቲካ ቅዤት እና የ”እዘሉኝ” ጥሪ!
ሀገርን እናልማ ሲባሉ በተቃርኖ ቆመው የሚቀሩ፤ ሀገር እና ሕዝብ ታግሷቸው እንኳን ግፍና በደላቸው ከትዕግስትም በላይ ሞልቶ የሚፈስስ የሀገር ልጆች፣ ግን ደግሞ የሀገር ደመኞች ምንጊዜም ቢኾን አሉ። እነዚህ አካላት በአካልም በአምሳልም ኢትዮጵያዊ ኾነው፣ ግብራቸው ግን...
⚠️የሕገወጡ ሕወሃት ቡድን የዳግም እልቂት ግብዣ
የአንድ ሀገር ተተኪ ትውልድ የለውጥ፣ የዕድገት እና የብልጽግና መሠረት ነው። ባለፉት ዓመታት በትግራይ ክልል በነበረው ነባራዊ ሁኔታ ግን ያረጁ ፖለቲከኞች ተተኪ ወጣቱን ለፈጠራ እና ለሀገር ግንባታ ከማሰለፍ ይልቅ የፖለቲካ ፍላጎት ማስፈጸሚያ እና የጦርነት ማገዶ...
ሰላምን ለማጽናት፣ የፍትሕ ሥርዓትን ለማጠናከር እና የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ ሰፊ ሥራዎች ተሠርተዋል።
የአማራ ክልል ምክር ቤት ጉባኤውን እንደቀጠለ ነው። በጉባኤው የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የ2018 በጀት ዓመትን የአፈጻጸም ሪፖርት አቅርበዋል።
ርእሰ መሥተዳድሩ ባቀረቡት ሪፖርት እንደገለጹት በበጀት ዓመቱ የክልሉን ሰላም ለማጽናት፣ የፍትሕ አሥተዳደር ሥርዓትን ለማጠናከር፣ የሕግ...
የሴቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ስኬታማ ተግባራት ተከናውነዋል።
የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሴቶች ክንፍ የ2018 ዓ.ም የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 ዓ.ም የእቅድ አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ አካሂዷል።
የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሴቶች ክንፍ ኀላፊ እሌኒ...








