“ሕዝባዊ እና ሕጋዊ መንግሥት ለመመሥረት ብቸኛው መንገድ የሕዝብ ድምጽ ነው ” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር እና በባሕር ዳር ከተማ የክልል ምክር ቤት እጩ ተወዳዳሪ አረጋ ከበደ በባሕርዳር ከተማ ግሽ ዓባይ በሚገኘው ሕዳሴ የምርጫ ጣቢያ ተገኝተው ድምጻቸውን ሰጥተዋል።
ሕዝቡ በምርጫው ያሳየው...
የሰላም ሚኒስትር እና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የብልጽግና ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ ሙሐመድ እድሪስ ድምጻቸውን...
ጎንደር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምጽ የመስጠት ሂደቱ ቀጥሏል።
የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር እና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የብልጽግና ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ ሙሐመድ እድሪስ በሚወዳደሩበት በጎንደር ምርጫ ክልል 02 ተገኝተው ድምጻቸውን...
“ማኅበረሰቡ በነቂስ ወጥቶ እየመረጠ ነው” ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ
ደሴ፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን በቃሉ አንድ ምርጫ ክልል በኮምቦልቻ ከተማ በጅነአድ ምርጫ ጣቢያ ለክልል ምክር ቤት እጩ ተወዳዳሪ እና የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ በቦታው ተገኝተው...
በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር የፈንድቃ ከተማ እና በጃዊ ወረዳ በተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች መራጮች ከንጋት 12:00...
በሰለሞን ስንታየሁ
#election2026 #በምርጫ ብቻ
#Ethiopian electio #ኢትዮጵያ ትመርጣለች
የአሚኮ ዲጂታል ቤተሰብ ይሁኑ !
https://linktr.ee/Amharamediacorporations
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !
የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) በደቡብ ወሎ ዞን ወረባቦ ወረዳ ቢስቲማ...
#election2026 #በምርጫ ብቻ
#Ethiopian electio #ኢትዮጵያ ትመርጣለች
የአሚኮ ዲጂታል ቤተሰብ ይሁኑ !
https://linktr.ee/Amharamediacorporations
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !








