“እንደ ደመራው በአንድነት የፍቅር ሸማ ለብሰን አንድ እንሁን”
ደመራ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በታላቅ መንፈሳዊ እና ባሕላዊ ክዋኔ የሚከበር በዓል ነው። በሃይማኖታዊ አስተምህሮው መሠረት ደመራ ቅዱስ መስቀሉ የተገኘበትን የፍለጋ ምስጢር ይዘከርበታል።
የደመራ በዓል ልዩ ምስጢር ያለው፣ ረቂቅ ሥርዓተ አምልኮ የሚንጸባረቅበት እና ልዩ...
የመስቀል በዓል አከባበር በገጠሩ የአገው ምድር!
በአገውኛ ቋንቋ “ድሩፃ!” እንኳን አደረሳችሁ ማለት ነው። መስቀል በሁሉም የኢትዮጵያ ገጠራማ አካባቢዎች በእሸት እና አበባ ታጅቦ የሚከበር የክርሥትና እምነት ተከታዮች በዓል ነው። በዓሉ በአማራ ክልል አገው ምድር ውስጥ በገጠራማው አካባቢ ልዩ መልክ አለው። በዚህ...
የገበታ ለሀገር እና ገበታ ለትውልድ ፕሮጀክቶች፦ የኢትዮጵያ የቱሪዝም እና የልማት አዲስ ምዕራፍ።
ኢትዮጵያ የተፈጥሮ፣ የታሪክ እና የባህል ሀብቶቿን ወደ ላቀ የኢኮኖሚ ጥቅም ለመቀየር የጀመረቻቸው የገበታ ለሀገር እና ገበታ ለትውልድ ፕሮጀክቶች የሀገሪቱን የቱሪዝም ገጽታ በከፍተኛ ሁኔታ እየቀየሩ ይገኛሉ።
እነዚህ ፕሮጀክቶች የሀገራችንን የተፈጥሮ ጸጋ ወደ ተጨባጭ ሀብት በመቀየር ለዛሬው...
🇪🇹“ኢትዮጵያ ታምርት”፦ የትልቅ ሀገር፣ የትልቅ ሕዝብ ታላቅ ርዕይ!
የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ሪፎርሙን ተከትሎ የተቀረፀው የ“ኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ፣ በሀገራችን አምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ላይ አዲስ ህይወት በመዝራት ረገድ ከፍተኛ ተፅዕኖ እያሳደረ ይገኛል።
ንቅናቄው ባለፉት ዓመታት ያጋጠሙ ማቆልቆሎችን በመቀየር፣ የአምራች ዘርፉን አቅም ወደ አዲስ ደረጃ...
«የመስቀል በዓል የኢትዮጵያ ብቻ ሳይኾን የዓለም ታላቅ ሃብት ነው» ብፁዕ አቡነ ሚካኤል
የመስቀል በዓል በዩኔስኮ የማይዳሰሱ የዓለም ቅርሶች መዝገብ የተመዘገበ እና ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍ አድርጎ የሚያሳይ ታላቅ የአደባባይ በዓል ነው።
በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር በደማቅ ሁኔታ በተከበረው የደመራ በዓል ላይ የተገኙት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን...








