
ኢትዮጵያ የተፈጥሮ፣ የታሪክ እና የባህል ሀብቶቿን ወደ ላቀ የኢኮኖሚ ጥቅም ለመቀየር የጀመረቻቸው የገበታ ለሀገር እና ገበታ ለትውልድ ፕሮጀክቶች የሀገሪቱን የቱሪዝም ገጽታ በከፍተኛ ሁኔታ እየቀየሩ ይገኛሉ።
እነዚህ ፕሮጀክቶች የሀገራችንን የተፈጥሮ ጸጋ ወደ ተጨባጭ ሀብት በመቀየር ለዛሬው ትውልድ የሥራ እና የመዝናኛ ስፍራ፣ ለነገው ትውልድ ደግሞ ጸንቶ የሚኖር ቅርፅ የሚያስቀምጡ ናቸው!
#ትልቅ ሀገር ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ርዕይ
#ገበታለሀገር #ገበታለትውልድ #ቱሪዝምበኢትዮጵያ #Ethiopia
#ባሕር_ዳር፡ መስከረም 17/2019 ዓ.ም
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
