“የሕዝብን አደራ ተቀብሎ መሥራት ትልቅ ዕድል እና ኀላፊነት ነው” ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

የአማራ ክልል ምክር ቤት በተሻሻለው የአደረጃጀት፣ የአሠራር ሥነ ሥርዓት እና የአባላት ሥነ ምግባር ደንብ ዙሪያ ለሰባተኛው ዙር የምክር ቤት አባላት የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና እየሰጠ ነው። በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ...

በታላቅ ሀገር፣ ታላቅ ሕዝብ እና ታላቅ ርዕይ የተወለዱት የአፍሪካ ምልክት ፕሮጄክቶች

ኢትዮጵያ የበርካታ ዘመናት ታሪክ ባለቤት ከመኾኗ ባለፈ በብዙ መንገድ የለውጥ ጉዞ ላይ ትገኛለች። የዚህ ታላቅ ጉዞ ማሳያዎች የኾኑት ትላልቅ ፕሮጀክቶች፣ የሀገሪቱን የምጣኔ ሃብት አቅም ከማሳደግም በላይ የመላው አፍሪካ የኩራት ምንጭ መኾን ችለዋል። እነዚህ ፕሮጀክቶች ለትውልድ...

በአረንጓዴ አሻራ የጎመራው የንብ ማነብ ልማት

ኢትዮጵያ ከጀመረቻቸው ኢኒሼቲቮች መካካል የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ቀደሚው ነው። ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ ትኩረት ተሠጥቶት እየተሠራ ያለ ትልቅ ሀገራዊ እይታ ነው። ባለፉት ዓመታት በአረንጓዴ ልማት የተተከሉ ችግኞች አሁን ላይ ለበርካታ ወጣቶች እንጀራ መኾን ጀምረዋል። ወጣቶች...

” የቀጣናው የሰላም ዘብ”

የአፍሪካ ቀንድ እና የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና በርካታ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ጂኦ-ፖለቲካዊ ውጥረቶች የሚስተዋሉበት፤ እጅግ ተለዋዋጭ ሁነቶች የሚስተናገዱበት፣ አያሌ ፍላጎቶች የሚንጸባረቁበት፣ የስበት ማዕከል እና የተጽዕኖ ቀጣና ነው። የ4ኛ ትውልድ ቴክኖሎጂ የታጠቀው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ለምሥራቅ አፍሪካ...

በሜዳችን የራሳችንን ጨዋታ ተጫውተን ያለንን እንሰጣለን።

  የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ከነገው ጨዋታ አስቀድሞ መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫው የብሔራዊ ቡድኑ አሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ቡድኑ የመጨረሻ ልምምዱን ያጠናቀቀ ሲኾን፣ የመጫወቻ ሜዳው ሁኔታ እጅግ ምቹ እንደኾነ እና ስታዲየሙን ላዘጋጁ አካላት በሙሉ ምሥጋና አቅርበዋል። በነገው ጨዋታ በረከት...