“ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በትብብር መሥራት የለውጥ ሥራዎችን የበለጠ ለማጠናከር ሚናው የጎላ ነው” አቶ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው የተመራ ልዑክ በተመረጡ የአውሮፓ እና የኤዥያ ሀገራት የዳኝነት እና የፍትሕ ተቋማትን የሥራ ጉብኝት ሲያደርግ ቆይቷል። የሥራ ጉብኝቱ ዋና ዓላማ በሀገር እና...

ከ50 በላይ ሀገራት በያዝነው ዓመት ምርጫ እንደሚያካሂዱ መረጃ አለዎት?

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአውሮፓውያኑ ዘመን አቆጣጠር 2026 ኢትዮጵያን ጨምሮ ከ50 በላይ የተለያዩ የዓለም ሀገራት በተለያዩ ደረጃዎች ምርጫ ያካሂዳሉ ተብሎ ይጠበቃል። ዓለም አቀፍ የምርጫ ሥርዓቶች ፋውንዴሽን (IFES) በመባል የሚታወቀው እና በኢትዮጵያም ኾነ በሌሎች...

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን ያበለጸገችውን ዩራኒየም ለማስረከብ መስማማቷን ተናገሩ።

ባሕር ዳር ሚያዝያ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢራን ያበለጸገችው ዩራኒየም ከአሜሪካ ጋር ለምታደርገው የሰላም ድርድር አንዱ እና ዋነኛው አላስማማ ያለ ጉዳይ ነው። ባለፈው ዓመት አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ ያደረጉትን ጦርነት ጨምሮ ከሰሞኑ የሚስተዋለውን የተራዘመ ግጭት...

የምርጫ ካርድ መውሰድ ከአካባቢ መጻዒ የልማት ዕድል ጋር የተያያዘ ነው።

ባሕር ዳር ሚያዝያ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች እንደቀጠለ ነው። በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ቆላድባ ከተማ ሴቶች በንቃት የመራጭነት ካርዳቸውን እያወጡም ይገኛሉ። ከምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ኮሙኒኬሽን...

“ሰላማችን እንጠብቅ፤ የሚጠቅመን ልማት እና ብልጽግና ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና የአፋር ክልል ርእሰ መሥተዳድር አወል አርባ በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ውስጥ የሚከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ...