የዋግ ኽምራን የመብራት መቆራረጥ ለመቅረፍ የኮንክሪት ምሰሶዎች ሊሠሩ ነው።

  በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በ2018 በጀት ዓመት ለመሠራት ታቅደው ግን ተቋርጠው የነበሩ የሦስት ገጠር ከተሞች የመብራት ዝርጋታ ፕሮጀክቶችን መልሶ ለመገንባት በ15 ቀናት ውስጥ የኤሌክትሪክ ምሰሶ የማጓጓዝ ሥራ እንደሚጀመር የሀገር አቀፍ የኤሌክትሪክ አቅርቦት ፕሮግራም የአማራ ክልል...

ከታሪካዊ ጠላቶች እስከ ውስጣዊ ባንዳዎች፤ የጽምዶ ሴራ እና የኢትዮጵያ ዝግጁነት

  ኢትዮጵያ በየዘመናት በተለያዩ ኃይሎች ተፈትናለች። ውስጣዊ እና ውጫዊ ኃይሎች በሉዓላዊነቷ ላይ አያሌ ሙከራዎችን አድርገዋል። በተለያየ ወቅት ጥምረት እየፈጠሩ ከውስጥ ወግተዋታል፤ ለውጭ ታሪካዊ ጠላቶችም አሳልፈው ሰጥተዋታል። ኢትዮጵያ ተጽዕኖዎችን እየተቋቋመች፤ ፈተናዎችን በአሸናፊነት እየተወጣች፤ ጠላቶቿን ድል እያደረገች ለዛሬው...

“የደብረ ማርቆስ ከተማ የሰላም ችግሩን ቀልብሳ ልማት ላይ ትገኛለች”

  ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደብረ ማርቆስ ከተማ እየተሠሩ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ተሾመ ዋለ በከተማዋ በርካታ የልማት ሥራዎች እየተሠሩ መኾናቸውን ገልጸዋል። ነገ የሚመረቀውን...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በደብረ ማርቆስ ከተማ እየተሠሩ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ።

  በጉብኝቱ ከርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተጨማሪ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው፤ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይረጋ ሲሳይ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችም ተገኝተዋል። የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) በደብረ...

በሁመራ እና አካባቢው የተመዘገቡ የልማት እና የሰላም ስኬቶች !

  ማኅበረሰቡ ከሕወሃት የግፍ አገዛዝ ከተላቀቀ በኋላ የተመሰረተው አሥተዳደር የኅብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ በቁርጠኝነት እየሠራ አንደሚገኝ በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አሥተዳደር አስታውቋል። ባለፉት የነጻነት ዓመታት የሕዝቡን የሰላም፣ የኢኮኖሚ እና የማኅበራዊ ጉዳይ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ...