በምዕራብ ጎጃም ዞን የፀጥታ ኹኔታ እና የሕግ የበላይነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ መምጣቱን ሌተናል...

የምሥራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል መሐመድ ተሰማ ከዞኑ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ባደረጉት ውይይት ዞኑ ተስፋ የሚሰጥ የሰላም፣ የአቅም ግንባታ፣ የስምሪት፣ የዘላቂ ሰላም ግንባታ እና የሕዝብ የልማት ሥራዎችን እያከናወነ ይገኛል ብለዋል። የዞኑ መሪዎች ባደረጉት መራር...

“እድሜ ልክ – ከሰላም የራቁ”

  እራሱ ያፈርሳል፣ እራሱም ይከስሳል፣ እራሱ ጸብ ይጭራል፣ እራሱም ሰላም ፈላጊ መስሎ ይመጣል፡፡ ለግማሽ ክፍለ ዘመን የዘለቀ ውሸት፣ ለግማሽ ክፍለ ዘመን የዘለቀ የሰላም ጠልነት፣ ለግማሽ ክፍለ ዘመን የዘለቀ አስመሳይነት፤ ሀገርን መግፋት፣ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን ማድማት፡፡ ለግማሽ...

እብሪትና የደም ጥማት – የሕገ ወጡ ሕወሃት የጦረኝነት አባዜ ⚔️

  የሕገ ወጡ የሕወሓት ቡድን የፖለቲካ ትርክት ገና ከፅንሰቱ ጀምሮ ኢትዮጵያዊነትን እንደ የጋራ ማንነት ከመቀበል ይልቅ በጠላትነት በመፈረጅ ላይ የተመሰረተ ነው። ቡድኑ በማኒፌስቶው ሳይቀር ሌላውን ኢትዮጵያዊ እንደ ጨቋኝ በመፈረጅና የትግራይን ህዝብ ከሌላው ወንድሙ በማጋጨት ኢትዮጵያ...

🛑እድሜ ልኩን የስልጣን ፍላጎትን በሕዝብ ደም የሚመኘው ሕገ ወጡ ሕወሃት።

  ሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን ከማዕከላዊ ሥልጣን ከተወገደ በኋላ ወደ መጣበት የትጥቅ ትግል ሥነ-ልቦና በመመለስ፣ የትግራይን ሕዝብ እንደ ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ መከታ እየተጠቀመበት ይገኛል። ይህ አካሄድ የአማፂያን የቅስቀሳ እና የሽፋን ስትራቴጂ ተብሎ ከሚጠራው ጽንሰ-ሀሳብ ጋር...

🛑 የወጭት ሰባሪው የፖለቲካ ቅዤት እና የ”እዘሉኝ” ጥሪ!

  ሀገርን እናልማ ሲባሉ በተቃርኖ ቆመው የሚቀሩ፤ ሀገር እና ሕዝብ ታግሷቸው እንኳን ግፍና በደላቸው ከትዕግስትም በላይ ሞልቶ የሚፈስስ የሀገር ልጆች፣ ግን ደግሞ የሀገር ደመኞች ምንጊዜም ቢኾን አሉ። እነዚህ አካላት በአካልም በአምሳልም ኢትዮጵያዊ ኾነው፣ ግብራቸው ግን...