የቁስል ማከሚያ፤ የጋራ መግባቢያ እና የነገዋ ሀገር ግንባታ ምዕራፍ!
ኢትዮጵያ በታሪኳ አዲስ እና ታሪካዊ ምዕራፍ ላይ ትገኛለች። የተፈጥሮ፣ የታሪክ፣ የባሕል፣ የሃይማኖት እና የሰው ሀብት ባለቤት የኾነችው ሀገራችን ለረጅም ዓመታት በውጭ እና በውስጥ ኀይሎች የተዛነፉ ፍላጎቶች፣ በመዋቅራዊ ሕመሞች እና በግጭት አዙሪት ስትታወክ ቆይታለች። የዚህ...
“በሀረር የዜጎችን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ እየተሠራ ነው” አቶ ሙክታር ሳሊህ
በሀረሪ ክልል በ2019 በጀት ዓመት የዜጎች የመኖሪያ ቤት ችግርን ለመቅረፍ እንደሚሠራ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር መዕረግ የሀረሪ ክልል ከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኀላፊ ሙክታር ሳሊህ ገልጸዋል።
ቢሮው በተያዘው የ 2019 በጀት ዓመት የአገልግሎት አሰጣጡን በማጎልበት...
“የሀገር ግንባታ ዋልታዎች”
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ የአማራ እና የኦሮሞ ሕዝቦች በጋብቻ፣ በፖለቲካዊ ትሥሥር እና በባሕላዊ መስተጋብር ለዘመናት የተሳሰሩ የሀገር ግንባታ ዋልታዎች መኾናቸውን ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሸዋና የይፋት ሡልጣኔቶችን...
የለውጡ ደጋፊ የነበረው ዲያስፖራው በኋላ ለውጡን የመቃወሙ መንስኤ ምንድን ነው?
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በነበራቸው ቆይታ ሰዎች በተለያየ ምክንያት ለውጡን በመደገፍ እና ባለመደገፍ ጎራቸውን ሊቀያይሩ እንደሚችሉ ተናግረዋል። በሦሥት ዋና ዋና ምክንያቶችም ጎራ መቀያየር ያጋጥማል ነው ያሉት።
✍️አንደኛው ለውጡ ሲመጣ የተሳሳተ...
“ብዙዎቹ የአማራ ክልል ጥያቄዎች በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዘላቂ ምላሽ ያገኛሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ” ጠቅላይ...
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ በአማራ ክልል የሚነሱ የፖለቲካ እና የልማት ጥያቄዎችን አስመልክቶ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንደገለጹት በክልሉ ከሚነሱ ጥያቄዎች መካከል የሕገ መንግሥት፣ የወሰን ይገባኛል እና የሰንደቅ...








