የሕዳሴ ግድቡ ምዕራፍ የተዘጋባት ግብጽ በሌላኛው የሴራ መንገድ ተከስታለች።

የኢትዮጵያን ብርቱ የዲፕሎማሲ ክንድ መቋቋም አልቻለችም፤ ከንቱ እብሪቷ ምኞቷን ሊያሳካላት አልቻለም፤ የሃሰት መረጃዎቿም በዓለም አቀፍ ዘንድ ተቀባይነት አላገኙም፤ የሕዳሴ ግድቡ ርሃብ እና ድርቅ ያመጣል በማለት ያሳየችው የአዞ እንባም የዓለም አቀፍ ማኅበረሰቡን አላስገረመም፤ የኢትዮጵያ ስኬት፤...

የከተሞችን ልማት ለማፋጠን እና ለነዋሪዎች ምቹ ለማድረግ ከተሞች በፕላን ሊመሩ ይገባል።

የአማራ ክልል ፕላን ኢንስቲትዩት የምሥራቅ ጎጃም ዞን የቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት እና የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር መሪዎች እና ባለሙያዎች በተገኙበት የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ እንዲሁም በተለዩ የሕግ ማዕቀፎች...

የሀሳብ አውድማ እና የምክክር ሸማ፦ የሀሳብ ገበያ ከሚፈጥረው እውነት የሚፈነጥቀው ሀገራዊ ንጋት

የሰው ልጅ ማኅበራዊ ፍጡር ነው። ከሌሎች ፍጡራን የላቀ የሚያደርገው ግን የአመክንዮ፣ የምክንያታዊነት እና የሀሳብ ልውውጥ አቅሙ ነው። ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ በሰሞኑ መግለጫቸው "በሀሳብ ላይ ከመመካከር እና ከመከራከር ባለፈ ሀሳብ ያቀረበን አካል ማሸማቀቅ በፍጹም አይፈቀድም"...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ያስተላለፉት መልእክት፦

ኢትዮጵያን ከወጣቶቿ ነጥሎ ማየት አይቻልም! ‎ የሕዝባችን የእድሜ ስብጥር እንደሚያመላክተው ወጣቶች ከፍተኛውን ቁጥር መያዛቸው፣ ብልጽግናን ለማረጋገጥና ለማፅናትም ታላቅ እድል ነው። ‎ ‎የኢትዮጵያ ወጣት መልካም ዓላማን አንግቦ የሚንቀሳቀስ፣ የለውጥ ዋነኛ ሞተርና የሉዓላዊነታችን ጽኑ ማገር ነው! የኢትዮጵያ ወጣት የሀገሩን ታሪክ...

አፈር እና ውኃን ያስታረቀው የወጣት ጋሻው ተሞክሮ

ወጣት ጋሻው ተሻገር የ12ኛ ክፍል ትምህርቱን ሲያጠናቅቅ ትልቅ ሕልም ነበረው። ሆኖም በንግድ ዓለም የገጠመው ያልታሰበ ኪሳራ ተስፋ አስቆረጠው። የተሻለ ሕይወትን ፍለጋም የወላጆቹን ፍቅር እና የወጣበትን ቀዬ ተሰናብቶ የጎረቤት ሀገር ሱዳን አፈርን ረገጠ። በስደት ሀገር ያሳለፈው...