አፈሙዙን ዝጉ እና የሰላም ቄጤማን ለአዲስ ዓመት አምጡልን – የእናቶች ተማጽኖ

ዓመት አልፎ ዓመት ሲተካ፤ ክረምቱ አልፎ አዲስ ዓመት ሲመጣ የሰው ልጆች በአዲስ መንፈስ፤ በአዲስ ተስፋ እና በአዲስ ሕልም ይቀበሉታል። የኢኮኖሚ አቅማቸውን ለማሳደግ፤ ከፈጣሪ ጋር ያላቸውን ግንኙነት ለማጠናከር፤ ስብዕናቸውን ለመገንባት እና ሌሎች ዕቅዶችን ለመፈጸም ራሳቸውን ያዘጋጃሉ። ከቅርብ...

የባሩድ ጭስ ሳይኾን የብዕር ማዕዛን ለተማሪዎች መፍቀድ ግድ ይላል!

የተወሰኑ ሰዎችን የሥልጣን ጥም ለማርካት፤ የራስ ፍላጎትን ለማስከበር፤ የሕዝብን ጥያቄ በኃይል ለማስመለስ፤ በፍላጎት አለመጣጣም እና በበርካታ ምክንያቶች ግጭት ይፈጠራል። ግጭት የንጹሐንን ሕይወት ይነጥቃል፤ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ውድመት ያደርሳል፤ የኢኮኖሚ ዕድገት እንዲስተጓጎል፤ ረሃብ እና ድርቅ እንዲከሰት...

የ”ሚስ ሻደይ” አሸናፊዎች የዋግ ኽምራ የባሕል አምባሳደር ሊደረጉ ነው።

የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ባሕል ቱሪዝም እና ስፖርት መምሪያ የ"ሚስ ሻደይ" ቁንጅና ውድድር አሸናፊዎችን የብሔረሰቡ የባሕል አምባሳደር በማድረግ እና አስፈላጊውን የሞዴሊንግ ሥልጠና በመስጠት ለመደገፍ ማቀዱን አስታውቋል። የሻደይ ባሕላዊ ጨዋታ በዋግ ኽምራ ለዘመናት ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ...

መተጫጫ እና የከንፈር ወዳጅ መገናኘው እንግጫ ነቀላ

አንተ ከንፈር ወዳጅ፣ በጊዜ ሳመኝ ጤፍ አበጥራለሁ፣ የሰው ግዙ ነኝ እንግጫዬ ሰሌን ሳልደቁሰው ኩሌን ... እንግጫዬ ደነፋ ጋሻውን ደፋ፤ እየተባለ የክረምቱ ዘመን ማብቃያ እና የአዲስ ዓመት ብስራት የኾነውን "እንግጫ ነቀላ እና ከሰይ አጨዳ" በጎጃም ምድር በነሐሴ ወር መገባደጃ...

የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ የመኖሪያ ቤት ባለቤት የሚኾኑበት አሠራር ተግባራዊ እንደሚኾን የከተማ እና መሠረተ ልማት...

የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ የመኖሪያ ቤት ባለቤት እንዲኾኑ የሚያስችለው አዲስ አሠራር ወደ ተግባር ለማስገባት የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ ከፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን እና ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ጋር የሥራ ስምምነት...