ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር፡ ጌንቦት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በጋራ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የሁለትዮሽ ውይይት ማካሄዳቸውን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ አጋርተዋል። ‎ ‎በተጨማሪም በሁለቱ ሀገራት መካከል የተደረጉ ቁልፍ ስምምነቶች...

ተሻጋሪ ርዕይን የሰነቀ አጋርነት፤ ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ ወደ ብሩህ መጻኢ ጉዞ!

‎‎ባሕር ዳር፡ ግንቦት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በሳይንስ ሙዚየም ያደረጉት ጉብኝት፤ ለሁለቱ ሀገራት የመጪው ዘመን የላቀ ፈጠራ፣ ቴክኖሎጂ እና ከፊታችን ላሉ ሰፊ ዕድሎች ያላቸውን የጋራ ቁርጠኝነት ያንጸባረቁበት...

አረጋውያን የጥበብ እና የልምድ ምንጮች ናቸው።

  አዲስ አበባ: ግንቦት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አረጋውያን በረጅም የሕይወት ዘመናቸው ያካበቱትን የሥነ-ልቦና ጥንካሬ እና የሕይወት ተሞክሮ ለወጣቱ ትውልድ ለማስተላለፍ የሚያስችል የትውልድ ቅብብሎሽ መድረክ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በመድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር...

አዲስ አበባ ከተማ በአጭር ጊዜ ውስጥ በከተማ ማደስ እና ማስዋብ ከፍተኛ ለውጥ ማምጣት ችላለች።

  አዲስ አበባ: ግንቦት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባን ዘመናዊ የከተሜነት ጉዞ የሚዳስስ ሲምፖዚየም ተካሂዷል። ሲምፖዚየሙ ኤን ቢ ሲ ኢትዮጵያ ከአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ጋር በጋራ "አዲሲቷ አዲስ" በሚል መሪ መልዕክት የተዘጋጀ ነው። በሲምፖዚየሙ ላይ ከተመሠረተች...

“ኢትዮጵያ የላቀ ሚና መጫወቷን ትቀጥላለች” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት መልእክት በፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ እና በፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በጋራ አዘጋጅነት በኬንያ ናይሮቢ በተካሄደው የአፍሪካ ፎርዋርድ ጉባኤ የኢትዮጵያን ተሞክሮ አካፍያለሁ ብለዋል። በተለይም የአረንጓዴ ኢንዱስትሪ ልማት እና የኃይል...