“የወታደራዊ ሳይንስ ልምድ እና ሕይወት የሰውን ልጅ ዓላማ እና ሰብእና በመቅረጽ ረገድ ተወዳዳሪ የለውም”...
የመደመር መንግሥት መሪዎች በሁርሶ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ሥልጠና በመውሰድ ላይ ናቸው፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ለሁለንተናዊ ብልጽግና - ሁለንተናዊ ዝግጁነት ያለው መሪ ያስፈልገዋል ብለዋል።
የኢትዮጵያን ሥልጣኔ ለመገንባት እንችል ሁለንተናዊ ብልጽግናን ማረጋገጥ...
“ስለ ኢትዮጵያ ጸንተዋል፤ ጠላቶቿንም አሳፍረዋል”
በሀገር ይጌጣል፣ በሀገር ደስታ ይታያል፣ በሀገር ይከበራል፣ በሀገር ይኮራል።
ሀገር የሌላቸው በበዓዳን ሀገር ተንከራትተዋል፣ ሀገር የሌላቸው በወገን ፊት ማጌጥን፣ በዘመድ ፊት መደሰትን ናፍቀዋል፣ ሀገር የሌላቸው መዳረሻ አጥተው ተንከራትተዋል።
ነጻነት ርቋቸው በባርነት ታስረዋል። ሀገር የሌለውን ያገኘ ሁሉ...
“ዘላቂ ልማት ሊረጋገጥ የሚችለው ሰላም እና ደኅንነት ሲጠበቅ ብቻ ነው” የቡሩንዲ ፕሬዝዳንት ኢቫሪስቴ ንዳይሺሚዬ
ሦሥተኛው የሩሲያ – አፍሪካ ጉባኤ በሞስኮ ተካሂዷል።
በጉባኤው መልዕክት ያስተላለፉት የቡሩንዲ ፕሬዝዳንት እና የወቅቱ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀ መንበር ኢቫሪስቴ ንዳይሺሚዬ በሞስኮ የተካሄደው ውይይት ስኬታማ ነበር ብለዋል።
በሩሲያ እና በአፍሪካ መካከል ያለውን ታሪካዊ የሰላም፣ የፍትሕ እና በመከባበር...
🚜🌾 የሰብል ብክነትን የሚያስቀረው የሜካናይዜሽን ጉዞ 🇪🇹
አየለ ለማ በሰሜን ሸዋ ዞን በሞረት እና ጅሩ ወረዳ በግብርና ሜካናይዜሽን አጠቃቀም የካበተ ልምድ ያላቸው አርሶ አደር ናቸው። ቴክኖሎጂዎችን ከመጠቀም ባለፈ ለሌሎች አርሶ አደሮች በማቅረብ ተጠቃሚ እያደረጉ ይገኛሉ።
የግብርና ቴክኖሎጂን ምርት ለመሠብሠብ መጠቀም...
ዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ – የኢትዮጵያ አዲሱ ጉልበት 🇪🇹
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ደረጃ ያላት የመሪነት ሚና ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መጥቷል። ይች የምሥራቅ አፍሪካ ታላቅ ሀገር አሁን ላይ ያላትን ተጽዕኖ ማየት የጀመሩ ሀገራት እየተበራከቱ ነው።
ከእነዚህ ሀገራት መካከል ሩስያ ቀዳሚውን ሥፍራ ትይዛለች። ኢትዮጵያ ማንነቷን እና...








