ከገናና የሰማይ ላይ ስም እስከ ቅንጡ የምድር ላይ ክብር!
አዲስ አበባ: ሰኔ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አቪዬሽን ታሪክ በዓለም አቀፍ መድረክ አዲስ ምዕራፍ እየከፈተ ነው። ገናና ክብሩን ጠብቆ እና የታላቅ ሀገር ስም እና ቀለም ተሸክሞ ከሰማይ ሰማይ የነገሠው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በስሙ ልክ...
እንደ ሀገር የሥነ ምግብ ሥርዓቶች እንዲስተካከሉ እየተሠራ ነው።
አዲስ አበባ: ሰኔ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ምግብ እና ሥነ ምግብ ማኅበር “እየተለዋወጡ ባሉ ተግዳሮቶች ውስጥ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ተፅዕኖ ያላቸውን የምግብ እና ሥነ ምግብ ውጤቶች ለማስመዝገብ የሥርዓት አቅምን ማጠናከር" በሚል መሪ መልዕክት 20ኛ ዓመት...
አረንጓዴ አሻራ የቡና እና ፍራፍሬ ምርቶችን የጨመረ ሁነኛ የኢኮኖሚ ምንጭ ኾኗል።
ፍኖተሰላም: ሰኔ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን በአረንጓዴ አሻራ መርሐግብር ከ2 ሚሊዮን በላይ የቡና እና የፍራፍሬ ችግኞችን ለመትከል እየተሠራ ነው። የአረንጓዴ አሻራ መርሐግብር የሀገሪቱን የደን ሽፋን ከማሳደግ ባሻገር የአርሶአደሮችን የቡና እና ፍራፍሬ ምርት...
የፌዴራል መንግሥት መስሪያ ቤቶች ኦዲት የማድረግ ሥራ በጥራት እየተከናወነ ነው።
አዲስ አበባ: ሰኔ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገሪቱን የኦዲት ሥርዓት ማጠናከር ሀገራዊ ዕድገትን ለማረጋገጥ የጎላ ሚና እንዳለው የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ዋና ኦዲተር መሰረት ዳምጤ ተናግረዋል።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ26ኛ መደበኛ ሥብሥባው የፌዴራል ዋና...
ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔዎች
ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለአፍሪካውያን ከአፍሪካውያን በላይ የሚቀርባቸው ወዳጅ የለም። አፍሪካውያን ችግሮቻቸውን በራሳቸው አቅም የመፍታት ጥበብ፣ ሥልጣኔ እና ታሪክ አላቸው።
አፍሪካውያን ስለራሳቸው የሚናገርላቸው፤ ስለራሳቸው የሚሠራላቸው፣ ስለ ራሳቸው የሚቆምላቸው የውጭ ኀይል አያስፈልጋቸውም። ሁሉንም በራሳቸው፤...








