ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) “ጎበዝ ሶላር ሴል” ማምረቻን ጎበኙ።

  ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ገጻቸው ባጋሩት መልእክት ዛሬ ጠዋት በአዲስ አበባ በሁዋጂያን ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ውስጥ የሚገኘውን "ጎበዝ ሶላር ሴል" ማምረቻን መጎብኘታቸውን ገልጸዋል። ‎ይህ ፋብሪካ በ2025 ኢትዮጵያ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) በመጋቢት እና ሚያዝያ 2018 ዓ.ም ያከናዎኗቸው ተግባራት

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሳይንሳዊ የምርምር ልህቀት፣ በከተማ ልማት፣ በኢኮኖሚ ሪፎርም እና በቀጣናዊ ዲፕሎማሲ ዙሪያ ያተኮሩ የተለያዩ ከፍተኛ የሥራ ክንውኖችን አድርገዋል። ‎ ‎👉 የፕሮጀክቶች ምረቃ እና የሥራ ጅማሮ ‎የመጋቢት ወር...

“ብልጽግና ሕዝብን የሉዓላዊ ሥልጣን ባለቤት ያደረገ ፓርቲ ነው” ከንቲባ አዳነች አቤቤ

  አዲስ አበባ፡ ሚያዝያ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚያደርገውን የምርጫ ቅስቀሳ በአዲስ አበባ ስታዲየም በታላቅ ሥነ-ሥርዓት አካሂዷል። በዕለቱም ፓርቲው ለክልል ምክር ቤት እና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (ፓርላማ) የሚያወዳድራቸውን ዕጩዎች አስተዋውቋል። በመድረኩ ላይ...

የኢትዮጵያ ፖስታ በዓለም አቀፍ የጥራት ምዘና ከአፍሪካ 1ኛ ደረጃን በመያዝ ተሸለመ።

  ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፖስታ በዓለም አቀፉ የፖስታ ኅብረት (ዩፒዩ) የፈጣን መልዕክት አገልግሎት (ኢኤምኤስ) የ2025 የጥራት ምዘና ከፍተኛ ድል በማስመዝገብ የአህጉራችን ቀዳሚ መኾኑን አረጋግጧል። ተቋሙ በዓለም አቀፍ ደረጃም በደረጃ ሰንጠረዡ አናት ላይ...

🇪🇹 ከማሕጸን እስከ ምሽግ የዘለቁት የብርሸለቆ ተመራቂ መንትያ ወታደሮች

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የውትድርና ታሪክ ውስጥ በታላላቅ ጀግኖች ደማቅ ታሪክ መመዝገቡን ቀጥሏል። በአንጋፋው የብር ሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት የ43ኛ ዙር ሠልጣኝ መሠረታዊ ወታደር ምረቃት ክስተት የኾኑ ሁለት ወጣቶች የብዙዎችን...