“የባሕር በርን ማስመለስ ከዘመኑ አርበኞች የሚጠበቅ ነው” ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ እየተከበረ በሚገኘው 85ኛው የአርበኞች ድል ላይ ንግግር ያደረጉት የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ወራሪ የፋሽስት ኃይሎች ዘመናዊ የጦር መሣሪያ ይዘው ቢመጡም አርበኛ አባቶች እና እናቶች...

“አርበኝነት ለሀገር ያለ ዋጋ የሚከፈል ከራስ ወዳድነት የነጻ መሥዋዕትነት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) ለ85ኛው ጀግኖች አርበኞች በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸው እንኳን ለ85ኛው የጀግኖች አርበኞች በዓል አደረሳችሁ ብለዋል። ሚያዝያ 27 ቀን ኢትዮጵያውያን ጀግኖች አርበኞች የፋሽስትን ወረራ የቀለበሱበት እና...

“ኢትዮጵያ ዛሬም የሥራ አርበኛ ልጆችን አጥብቃ ትሻለች” ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2018 (አሚኮ) 85ኛው የኢትዮጵያ የአርበኞች ቀን እየተከበረ ነው። ኢትዮጵያ ዛሬም እንደ ትላንቱ በሁሉም መስክ እኔ "ለሀገሬ አርበኛ ነኝ" የሚሉ እና በሥራቸው ሉዓላዊነቷን የሚያስከብሩ አርበኛ ልጆችን አጥብቃ የምትሻ መኾኑን የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች...

“ኢትዮጵያዊነት ማንነት ነው፤ ይህን ማንነት ማስከበር ደግሞ የትውልዱ ድርሻ ነው”

ባሕዳር፡ ሚያዚያ 27/2018ዓ.ም (አሚኮ) የአርበኞች ቀን የድል ቀን ብቻ አይደለም። የቀደምት አባቶችን ተጋድሎ፣ የሀገር ፍቅር፣ ጽናት፣ አንድነት እና ኢትዮጵያዊ ሥነልቦና ለቀጣዩ ትውልድ የሚያስተምር ትልቅ የታሪክ መዝገብ ጭምር ነው። የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህር እና ተመራማሪ ገረመው...

ኢትዮጵያ ለአፍሪካውያን የነጻነት ንቅናቄ አስኳል ናት።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ታጋይነት አንድ ግለሰብ ብቻውን ወይም ከሌሎች ሰዎች ጋር ስለ ሀገር ክብር የሚያካሂደው ተጋድሎ ነው፡፡ የኢትዮጵያ አርበኞች ደግሞ የታጋይነት ቁልፍ ማሳያ ናቸው። አርበኞች በጦር እና በጎራዴ የጠላትን መሣሪያ እየቀሙ ስለ...