“አፍሪካውያን የራሳቸውን ታሪክ የሚናገሩበት ጊዜ አሁን ነው” አምባሳደር ኤቭጌኒ ተረክሂን
በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኤቭጌኒ ተረክሂን አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን "AMECO Africa" የሚል ገጽ ከፍቶ የአሕጉራዊ ሚዲያ ሽፋኑን ለማስፋት የያዘውን አቅጣጫ እንደሚደግፉ ገልጸዋል።
አምባሳደሩ በዓለም አቀፍ የሚዲያ ታሪክ ውስጥ የአፍሪካ ሁነቶች እና ባሕሎች በምዕራባውያን መገናኛ ብዙኀን ለረጅም...
የዓባይ ጀግኖች ዕውቅና ተሰጣቸው።
ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ኢትዮጵያውያን እና ባለድርሻ አካላት የምሥጋና እና የዕውቅና መርሐ ግብር ተካሂዷል።
የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ባለፉት 14 ዓመታት ከውስጥ እና ከውጭ የተጋረጡትን በርካታ ፈተናዎች ተቋቁሞ ለፍጻሜ መድረሱ የመንግሥት እና...
ኢትዮጵያ የችግር ማሳያነቷ አብቅቶ የጽናት ተምሳሌት ኾናለች” አቶ አገኘሁ ተሻገር
ጷጉሜን ሦሥት "የጽናት ቀን" በሀገር አቀፍ ደረጃ በታሪካዊው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም እየተከበረ ይገኛል።
በመርሐግብሩ ላይ የተገኙት የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ቀኑ ሀገሪቱ የምትገኝበትን ታሪካዊ እና ፓለቲካዊ ሁኔታ መነሻ በማድረግ የኢትዮጵያን ጽናት...
ፅናት የኢትዮጵያውያን የትናንትም የዛሬም መገለጫ ነው፡፡
እንኳን ለጳጉሜን 3 የፅናት ቀን አደረሳችሁ፣ አደረሰን!
ፅናት የኢትዮጵያውያን የትናንትም የዛሬም መገለጫ ነው፡፡ ኢትዮጵያ በኢትዮጵያውያን የጋራ ዐጥንት እና ደም ተጠብቃ የቆየች የኩራት እና ክብር ምንጭ ናት፡፡ ለዚህም ነው ከትናንት እስከ ዛሬ ከየትኛዉም አቅጣጫ፣ በማንኛዉም ኃይል...
ኢትዮጵያ የብልጽግና ትልሞቿን በፅኑ መሠረት እየገነባች ነው፡፡
የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ጳጉሜን ሁለት የማንሠራራት ቀንን አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፏል።
በመልዕክቱ እንኳን ለጳጉሜን ሁለት የማንሠራራት ቀን አደረሳችሁ፣ አደረሰን ብሏል።
ኢትዮጵያ የብልጽግና ትልሞቿን በፅኑ መሠረት እየገነባች ነው፡፡ ኢትዮጵያ በመደመር መንግሥት ፖሊሲዎች እና ዕቅዶች እየተመራች ለኹለንተናዊ ብልጽግና...








