“የጉበት በሽታን ለመከላከል እና ለመመርመር በመጀመሪያ ደረጃ ጤና ጣቢያዎች እየተሠራ ነው” ጤና ሚኒስቴር

  ዘጠነኛው የአፍሪካ የጉበት በሽታዎች ኮንፈረንስ በኢትዮጵያ አዘጋጅነት በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ይገኛል። የኢትዮጵያ ጋስትሮኢንቴሮሎጂ ማኅበር እና የሶሳይቲ ኦፍ ሊቨር ዲዚዝ ኢን አፍሪካ ባዘጋጁት ኮንፈረንስ ከ500 በላይ የዘርፉ ባለሙያዎች፣ ተመራማሪዎች እና የፖሊሲ አውጭዎች ከአፍሪካ፣ ከአውሮፓ...

የባሕር በር ጉዳይ በሰጥቶ መቀበል ዲፕሎማሲያዊ መርህ እልባት እንዲያገኝ የምሁራን ጥረት ወሳኝ ነው።

  የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ የናይል ወንዝ እና የባሕር በርን አስመልክቶ የፓናል ውይይት አካሂዷል። "የኢትዮጵያ የባሕር በር ጉዳይ በምሁራን ዕይታ" በሚል መሪ መልዕክት በቀረበው የፓናል ውይይት የዘርፉ ተመራማሪዎች ተወያይተዋል። የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ ፕሬዝዳንት ጣሰው ገብሬ...

“የመምህራኖቻችን ትጋት እና መሰጠት መሰረታዊ ምሰሶ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

  ጠቅላይ ሚኒስትሩ የ2019 ዓ.ም ትምህርት መጀመርን አስመልክተው ለተማሪዎች፣ ለመምህራን እና ለመላው የትምህርት ባለድርሻ አካላት መልእክት አስተላልፈዋል። የመልእክታቸው ሙሉ ይዘት እንደሚከተለው ቀርቧል፦ በመላው ሀገራችን ለሚገኙ ተማሪዎቻችን አዲሱ የትምህርት ዘመን ስኬታማ እንዲሆን እንመኛለን! ‎ ‎ወጣቱ ትውልድ ለኢትዮጵያ ትልቁ ሀብቷ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከካዛኪስታን ፕሬዝዳንት ቃሲም ጆማርት ቶካዬቭ ጋር ተወያዩ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከካዛኪስታን ፕሬዝዳንት ቃሲም ጆማርት ቶካዬቭ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የብሪክስ ጉባኤ ሁለተኛው ቀን ላይ ከካዛኪስታን ፕሬዝዳንት ቃሲም ጆማርት ቶካዬቭ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አድርገናል ብለዋል። ‎በዲጂታላይዜሽን፣ በንግድና...

ወርቃማው መስከረም እና የጸደይ እሼት

​"ጨለማው አለፈ፣ ዝናቡ ተመለሰ፣ ፍሬ ለገሰ" እያሉ በደስታ የሚታሰበው የመስከረም ወር፤ ከቀላል አዲስ ዓመትነት ባሻገር ከአባቶች የዘመን ቀመር እና ከኢኮሎጂካል ትስስር ጋር የተዋሐደ ድንቅ ምዕራፍ ነው። መስከረም ሲጠባ ሰማዩ በብርሃን ይንጸባረቃል፤ ምድርም በአረንጓዴ ልምላሜ ተውባ...