ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከካዛኪስታን ፕሬዝዳንት ቃሲም ጆማርት ቶካዬቭ ጋር ተወያዩ።

4
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከካዛኪስታን ፕሬዝዳንት ቃሲም ጆማርት ቶካዬቭ ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የብሪክስ ጉባኤ ሁለተኛው ቀን ላይ ከካዛኪስታን ፕሬዝዳንት ቃሲም ጆማርት ቶካዬቭ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አድርገናል ብለዋል።
‎በዲጂታላይዜሽን፣ በንግድና ኢንቨስትመንት፣ በመከላከያ መስኮች የትብብር ዕድሎችን ለማስፋት እና ‎በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን አጋርነት ይበልጥ ማሳደግ በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ መክረናል ነው ያሉት በመልዕክታቸው።
Previous articleየኢትዮጵያ የዘመን ሳይንስ!
Next article🌽🌾ወርቃማው መስከረም እና የጸደይ እሸት