የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ሂደት የት ደረሰ?
📌 የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ሂደት የት ደረሰ?
የኮሚሽኑ አሁናዊ መረጃ፦
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ሂደት እየተጠናከረ እና ወደ ተሻለ ደረጃ እየተሸጋገረ መኾኑን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ገልጸዋል።
ኮሚሽነሩ ስለ ሂደቱ አሁናዊ...
ሀገርን ከውድቀት መታደጊያ የጥበብ መንገድ
🇪🇹 ሀገርን ከውድቀት መታደጊያ የጥበብ መንገድ
ሀገርን በጽኑ መሠረት ላይ ለማቆም፣ የተበጣጠሱ የኅብረተሰብ ትስስሮችን ለመጠገን እና ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ብሔራዊ ምክክር ወደር የማይገኝለት የመፍትሄ ቁልፍ ነው። ልዩነቶች ሲሰፉ፣ አለመግባባቶች ወደ ግጭት ሲያመሩ እና የሀገር...
ሀገራዊ ምክክር፤ ለኢትዮጵያውያን አዲስ ፍኖት
🇪🇹ሀገራዊ ምክክር፤ ለኢትዮጵያውያን አዲስ ፍኖት 🌅
በኢትዮጵያ ሀገራዊ መግባባትን ለመፍጠር ያለመ የምክክር ጉባኤ በታላቅ ተስፋ እየተካሄደ ይገኛል።ጉባኤው ባለፉት ዓመታት የተከሰቱ ግጭቶችን እና የሀሳብ ልዩነቶችን በውይይት በመፍታት ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ምዕራፍ እንደሚያሸጋግር የታመነበት ነው።💡🔄
በዚህ...
“ወደ ጫካ የወጣነው ምክክር ባለመኖሩ ነው” ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ
"ወደ ጫካ የወጣነው ምክክር ባለመኖሩ ነው" ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ
በመርጦ ለማርያም ከተማ ነው የተወለዱት። በወጣትነት ዘመናቸው ለሀገራቸው በሀገር መከላከያ ሠራዊት በአየር ኀይል ካፒቴንነት አገልግለዋል። በሕገወጡ የሕወሃት ቡድን የሥልጣን ዘመን በእስር ላይ አሳልፈዋል።
በለውጡ ወቅትም ከእስር ነጻ...
የኢትዮጵያ የ5 ሚሊዮን ኮደሮችን ቁጥር ወደ 7 ሚሊዮን የማድረስ ጉዞ✨
የኢትዮጵያ የ5 ሚሊዮን ኮደሮችን ቁጥር ወደ 7 ሚሊዮን የማድረስ ጉዞ✨
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የቀረበውን የኢትዮጵያ ወጣቶች የ5 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ኮደሮች ኢኒሼቲቭን እንዲቀላቀሉ እና የክረምቱ ወቅት ከመጠናቀቁ በፊት የተሳታፊዎችን ቁጥር ወደ 7 ሚሊዮን ለማድረስ...







